የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኦማር ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ተገለጸ

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኦማር ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኦማር በራሳቸው ፈቃድ ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸውን ቢቢሲ ሶማሊኛ ዘገበ።

እንደ ቢቢሲ ሶማሊኛ ዘገባ ከሆነ በአቶ አብዲ መሃመድ ኦማር (አብዲ ኢሌ) ቦታአቶ አህመድ አብዲ መሀመድ አዲሱ የኢትዬጵያ_ሶማሌ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾመዋል።

ሶማሌ ክልል ከዛሬ ሰባት ሰዓት ጀምሮ በመከላከያና ፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ስትሆን በጅጅጋ ከተማ አንፃራዊ መረጋጋት እንደተፈጠረ ከቦታው ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል።

LEAVE A REPLY