ሰብአዊነት ስናነሳ ፖሊስ የደህንነት ተቋማት ናቸው … የደህንነት ተቋም ያልን እንደሆነ ሃላፊው ከትግራይ ከሆነ ምክትል ወይ ደቡብ ነው ወይ ኦሮሞ ነው … ከአንድ ብሄር የሚባል ነገር የለም… ሲገረፍ የሰው እጅ ጥፍር ሲነቅል ህዝብን ሳያማክር ቆይቶ…። በርካታ መረጃዎች አሉ… አንዳንድ መረጃዎች ካለን ንቃት አኳያ ወደ ሌላ ነገር እንዳይወስደን በሚል እንጂ ዝርዝር መረጃ ማቅረብ ይችላል፤ ምን ሲፈጸም እንደነበር…”
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ | ውይይት ከተፎካካሪዎች ጋር