ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር፤ የሚያሳትፍ ደህረ ገጽ ሊከፈት ነው

ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር፤ የሚያሳትፍ ደህረ ገጽ ሊከፈት ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የሚያሳትፍና መረጃዎችን ለማቀበል የሚያስችል አዲስ ድህረ ገፅ አገልግሎት ላይ ሊውል ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የሚያሳትፍና መረጃዎችን ለማቀበል የሚያስችል አዲስ ድህረ ገፅ ሊያስተዋውቅ መሆኑ ተሰማ፡፡
ድህረ-ገፁ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በጎ ፈቃደኞችና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ካሉበት ሆነው፣ በከተማዋ የበጎ ፈቃድ መርሃ-ግብሮች ላይ ለመሳተፍ የሚመዘገቡበትና አማራጭ የበጎ ፈቃድ ዘርፎችን የሚመርጡበት ዘመናዊ ፕላትፎርም እንደሆነም ተነግሯል፡፡
በርካታ የሃገር ውስጥ የአይሲቲ ባለሞያዎችና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በጎ ፈቃደኞች የተሳተፉበት አዲስ ድህረ ገጽ በአንድ ሳምንት ጊዜ

LEAVE A REPLY