Meleket Radio Interview with Shambel Belayeneh (RAS)

Meleket Radio Interview with Shambel Belayeneh (RAS)

Meleket Radio Vancouver BC, Canada

በ100.5FM  በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚተላለፈው መለከት የኢትዮጵያ ራዲዮ ከአንጋፋው ድምጻዊ ሻምበል በላይነህ (ራስ) ጋር በአዝናኝና የኋላ ትዝታ ቀስቃሽ ቆይታ ይከታተሉ።

  • ሻምበል በላይነህ (ራስ) እና ፋንትሽ በቀለ ህዝብ ለህዝብን በሚለማመዱበት ቤተ መንግስት ውስጥ በድንገት ሊቀ መንበር መንግስቱ ኃይለማሪያም ወደነሱ አቅጣጫ ሲመጣ አዩት…
  • በኢህአፓ ዘመን ማሲንቆ ከርካሪ የነበረው ትንሹ ብላቴና ሻምበል በማሲንቆው ቀዳዳ ውስጥ ደብቆ ወረቀት እንዲበትን…

ሌሎችም ትዝታዎች አሉት… ቃለ ምልልሱን ይከታተሉ

LEAVE A REPLY