New- Prof.Mesfin Woldemariam interview with Sisay Agena | ESAT

New- Prof.Mesfin Woldemariam interview with Sisay Agena | ESAT

ዶ/ር አብይ በጎረቤት ሃገራት ጉዞ ከማድረጉ በፊት የህወሀት ባለስልጣናትን በአንደኛቸው ቪላ ማስቀመጥ ነበረበት።  እነ አብይ ያንን ቢያደርጉ አሁን የሚታየው የደህንነት ስጋት አይኖርም ነበር ሲሉ አንጋፋው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለኢሳት ተናገሩ። 

LEAVE A REPLY