Must watch ሊያመልጥዎ የማይገባ የአቶ ለማ መገርሳ መልእክት

Must watch ሊያመልጥዎ የማይገባ የአቶ ለማ መገርሳ መልእክት

“የነበረው ስርአት እገሌ የሚባል ግለሰብ እንደ ግል ኩባንያው ለእሱ እንዲመቸው አድርጎ የዘረጋው ነው። ዘርግቶም ሲገለገልበት ቆይቷል። “

“ኦሮሞ ብቻ የሚጨፍርበት ቤተመንግሥት ካደረግነው፤  እኛም እንደ ትላንቶቹ ሰዎች እንሆናለን”

“በህግና በምርጫ ዶ/ር አብይ ከዚህ ቤተመንግሥት መውጣት ባለበት ቀን መውጣት አለበት። በጉልበት መቆየት አለበት ብለን አናምንም፤ ግን ኦሮሞ በመሆኑ በጉልበት እሳት አቀጣጥለን እናስወጣዋለን የሚሉ ከመጡ እንሟሟታለን እንጂ አያልቅም። “

የክብር ዶክተር አቶ ለማ መገርሳ ከተናገሩት ሙሉውን ትርጉም ያድምጡ ፡ –

LEAVE A REPLY