መቀሌ ላይ የታሰረው የቢቢሲ ሪፖርተር ተፈታ

መቀሌ ላይ የታሰረው የቢቢሲ ሪፖርተር ተፈታ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ጋዜጠኛ ግርምዬ ገብሩ ከእስር መፈታቱ ተነገረ።

 ጋዜጠኛ ግርማይ ዛሬ ረፋድ ላይ ከእስር የተለቀቀው ለሁለት ቀናት በእስር ከቆየ በኋላ ምንም አይነት ክስ ሳይመሰረትበት መሆኑን የዘገበው ቢቢሲ ጋዜጠኛው ስለ ታሰረበት ምክንያት ምንም ያገኘሁት መረጃ የለም ብሏል።
ግርማይ ከተያዘ በኋላ መጀመሪያ ላይ በወታደራዊ ካምፕ ውስጥ የቆ ሲሆን በኋላ ላይ ወደ ፖሊስ ጣቢያ መወሰዱ የተነገረ ሲሆን፤ በጣቢያው የሁለት ቀናት ቆይታ ለማድረግ ተገዷል።

LEAVE A REPLY