ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ለመወያየት የአረብ ኤምሬትስን ጥሪ ተቀበለች!

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ለመወያየት የአረብ ኤምሬትስን ጥሪ ተቀበለች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜናኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የተፈጠረውን የድንበር ግጭት እና የህዳሴ ግድብ አለመግባባት በውይይት ለመፍታት የአረብ ኤምሬትስ መንግስት ምክረ ሃሳቡን ለሱዳን አቅርቦ እንደነበር ያስታወሰው የሮይተርስ ዜና ወኪል ዘገባ፣ የሱዳን ሽግግር መንግስት ካቢኔ በጉዳዩ ላይ ከመከረ በኋላ የድርድር ጥሪውን መቀበሉን ይፋ እንዳደረገ አስታውቋል።

በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን በቀጥታ የተባለ ነገር ባይኖርም ቃልአቀባይ ዲና ሙፍቲ በስምንታዊ ሪፖርታቸው አራተኛ አደራዳሪ ለማሰገባት የሚደረግ ጥረት ትርጉም አልባ መሆኑን ተናገረዋል።

 

LEAVE A REPLY