የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማዳጋስካር አቻውን 4ለ0 አሸነፈ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማዳጋስካር አቻውን 4ለ0 አሸነፈ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– ዛሬ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ለዋሊያዎቹ አማኑኤል ገ/ሚካኤል በ19ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ34ኛው፣ አቡበከር ናስር በ41ኛው እንዲሁም ሽመልስ በቀለ በ86ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ የማዳጋስካር አቻዋን 4ለ0 በሆነ አመርቂ ውጤት አሸንፋለች።

LEAVE A REPLY