ፓርላማው ከፈረንሳይና ጣሊያን መንግሥታት ጋር የተደረጉ ወታደራዊ ስምምነቶች ዛሬ አጸደቀ!

ፓርላማው ከፈረንሳይና ጣሊያን መንግሥታት ጋር የተደረጉ ወታደራዊ ስምምነቶች ዛሬ አጸደቀ!

PM Netanyahu addressing the Ethiopian parliament

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት 16ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ ከፈረንሳይ መንግሥትና ከጣሊያን መንግሥት ጋር የተደረገውን የመከላከያ ትብብር ስምምነት አስመልክቶ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ ማጽደቁ ታውቋል።

በፓርላማው የቀረቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ወይዘሮ ብርቱካን አያኖ ስለስምምነቶቹ ጠቀሜታ በዝርዝር አስረድተዋል ተብሏል።

LEAVE A REPLY