ፈረንሳይ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ1 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገች

ፈረንሳይ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ1 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– ፈረንሳይ በኦሮሚያ ክልል በቦረና አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎች 1 ሚሊዮን 76 ሺሕ 687 ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች።

እርዳታው በድርቁ ሳቢያ ችግር ውስጥ የወደቁ ዜጎችን ለመታደግ እንደሚያግዝ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ኤምባሲ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

LEAVE A REPLY