የኢህአፓ መሪ ፕ/ሰር ዝናቡ አበራ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!  

የኢህአፓ መሪ ፕ/ሰር ዝናቡ አበራ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!  

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ ዛሬ መጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ማለዳ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡

የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር መጋቢ ብሉይ አብርሃም ሀይማኖት  ሊቀመንበሩ በቢሯቸው በስራ ላይ እያሉ በፖሊስ መወሰዳቸውን ተናግረዋል፡፡

 ሊቀመንበሩ በአዲስ አበባ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኙ ሲሆን በምን ጉዳይ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ለማወቅ አልተቻለም፡፡(EN – ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY