ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ሰበብ በማድረግ የዋጋጭማሪ ያደረጉ 200 ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ።
የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ሰበብ በማድረግ፣ በተለያዩ ዕቃዎች ላይና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ በሻሸመኔና አዳማ ከተሞች የሚገኙ 200 ነጋዴዎችን በሕግ ቁጥጥር ሥርማዋሉን የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡
የኮሮና ቫይረስ የፈጠረውን ስጋት፣ ተገን አድርገው በአቋራጭ ለማክበር የተንቀሳቀሱ የእነዚህ ነጋዴዎች የንግድ ቤቶች መታሸጋቸውንም ቢሮው አክሎ አስታውቋል