ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኳታር ለኩላሊት ሕክምና ማዕከል የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች፡፡
ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እናየኳታር ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ከሊፋ ቢን ያሲም አልኩዋሪናቸው፡፡
የኩላሊት ሕክምና ማዕከሉ ባለ ስድስት ፎቅ ሕንፃየሚኖረው እንደሆነና አልጋዎች ለሕሙማን አገልግሎትይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Email: ethiopianege1@gmail.com
ON Facebook@ethiopianege
Follow us on Twitter: @ethiopia_nege
On youtube – Ethiopia Nege