የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ተመሰረተ

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ተመሰረተ

ኢትዮጵያነገዜና || የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልእንዲቋቋም የቀረበው ምክረ ሀሳብ ተቀባይነት ማግኘቱተሰማ፡፡

ካውንስሉ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንጌላዊያን አማኞችአብያተ ክርስቲያናትን መብት እና ግዴታ ለማስከበር ያስችላልተብሏል፡፡ 

በተጨማሪም ካውንስሉ የወንጌላውያን አማኞችአብያተ ክርስቲያናቱ ተቀራርበውና ተባብረው ያለባቸውንሀገራዊ ግዴታ ለመወጣት እንደሚያስችል ተገል፡፡

በአብያተ ክርስቲያኒቱ መካከል የተነሱ ልዩ ልዩ አስተምህሮ ስነምግባር አስተዳደራዊና የአገልግሎቱ አሰጣጥ ችግሮን በጋራምክክር ለመፍታት እንደሚያስችል የካውንስሉ ሰብሳቢ ቄስደረጀ ጀምበሩ አስታውቀዋል፡፡

LEAVE A REPLY