በ2012 ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ያስገጠሙ ጥቂት ናቸው ተባለ

በ2012 ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ያስገጠሙ ጥቂት ናቸው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና–  በተሰናበትነው 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ከ 1.2 ሚሊዮን ተሸከርካሪዎች ውስጥ የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ያስገጠሙ 1.4 በመቶ ብቻ  ነበሩ ተባለ።

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን እንዳስታወቀው የፍጥነት መገበደቢያ መሳሪያ ያስገጠሙ ተሸከርካሪዎች ቁጥራቸው ካለው ተሽከርካሪ አንጻር አነስተኛ መሆኑን አስታውቋል።
በዚህ ምክንያት የፍጥነት መቆጣጠሪያ በማያስገጥሙ የአገር አቋራጭ ተሸከርካሪዎች ላይ ከያዝነው ሳምንት  ጀምሮ የሚሰጡትን አገልግሎት የመከልከል እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ባለሥልጣን መ/ቤቱ ከወዲሁ ይታወቅልኝ ብሏል።

LEAVE A REPLY