በመራር ሀዘን ውስጥ || ማህሙድ እንድሪስ

በመራር ሀዘን ውስጥ || ማህሙድ እንድሪስ

በክፉወች ሴራ ምንም ብንናወጥ
በመራር ሀዘን ውስጥ
በፈተና መሀል
ማስተዋል አቅቶን
መግባባት ተስኖን
በጥፋት ተዘፍቀን ብንከፍልም ዋጋ
መቼም ሰው አናጣም
ድንገት ብቅ ብሎ ቀልብ የሚያረጋጋ
በጋራ ’ሚያዘምር
የመቻል ተምሳሌት የድል ባለፀጋ
ልክ እንደሳተናው ሰለሞን ባረጋ !!

*እናመሰግናለን ።

LEAVE A REPLY