ሁለት ኢትዮጵያውያን ጣሊያን ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ሞቱ

ሁለት ኢትዮጵያውያን ጣሊያን ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ሞቱ

ROME, ITALY - MARCH 13: a street of the city center is seen completely empty on March 13, 2020 in Rome, Italy. Rome's streets were eerily quiet on the second day of a nationwide shuttering of schools, shops and other public places. Italy has more than 15,000 confirmed cases of COVID-19 and over a thousand related deaths. (Photo by Marco Di Lauro/Getty Images)

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ – 19) ክፉኛ ከተጠቁት አገራት መከከልቀዳሚዋ በሆነችው ጣሊያን ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያውያበበሽታው ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ፡፡

ኢትዮጵያው በአውሮፓዊቷ ጣልያን ውስጥ በበሽታውተይዘው ህክምና እየተከታተሉ ቢቆዩም ህይወታቸው እንዳለፈቢቢሲ የውጭ ጉዳይ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል፡፡

በባዕድ ሀገር በወረርሽኝ ተጠቅተው ሕይወታቸውን ያጡትኹለቱም ሰዎች ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ የነበረ አንድወንድና ሴት ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ያመለከተው ዜናአንደኛው ኢትዮጵያዊ ጣልያ  ስጥ ለረዥም ዓመታትመኖራቸውን አረጋግጧል፡፡ ኹለተኛዋ ሟች መቼ ወደ ጣሊያን እንደሄዱ በትክክል ባይገለፅም ቤተሰብ ለመጎብኘት ወደጣሊያን በመሄድ እዚያው የቆዩ እናት መሆናቸው ታውቋል፡፡

ከቻይና ቀጥሎ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በተጠቃችው ጣሊያንውስጥ እስካሁን በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ31 500 በላይየደረሰ ሲሆን 2509 ሰዎች ደግሞ መሞታቸው እየተነገረ ነው፡፡

LEAVE A REPLY