ኳታር ለኩላሊት ህክምና ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

ኳታር ለኩላሊት ህክምና ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኳታር ለኩላሊት ሕክምና ማዕከል የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች፡፡

ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እናየኳታር ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ከሊፋ ቢን ያሲም አልኩዋሪናቸው፡፡

የኩላሊት ሕክምና ማዕከሉ ባለ ስድስት ፎቅ ሕንፃየሚኖረው እንደሆነና አልጋዎች ለሕሙማን አገልግሎትይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

LEAVE A REPLY