በኦሮሚያ ክልል የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 200 ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በኦሮሚያ ክልል የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 200 ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ሰበብ በማድረግ የዋጋጭማሪ ያደረጉ 200 ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። 

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ሰበብ በማድረግበተለያዩ ዕቃዎች ላይና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ በሻሸመኔና አዳማ ከተሞች የሚገኙ 200 ነጋዴዎች  ሕግ ቁጥጥር ሥርማዋሉን የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ 

የኮሮና ቫይረስ የፈጠረውን ስጋትተገን አድርገው በአቋራጭ ለማክበር የተንቀሳቀሱ የእነዚህ ነጋዴዎች የንግድ ቤቶች መታሸጋቸውንም ቢሮው አክሎ አስታውቋል

LEAVE A REPLY