በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ ከተማ ውስጥ እየተፈጸሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጠሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ ሲል ያሳሰበው መግለጫው በተለያዩ የኦሮምያና ልዩልዩ ቦታዎች ብሔር ተኮር ጝጨቶች በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ዋቢዎችን በማጣቀስ 143ኛ መግለጫውን ይፋ አውጥቷል። /ሙሉ መግለጫውን ለምንበብ ይህንን ይጫኑ/
Email: ethiopianege1@gmail.com
ON Facebook@ethiopianege
Follow us on Twitter: @ethiopia_nege
On youtube – Ethiopia Nege