“የነገው ሰው” የጥሪ ደወል ለያ . . . ሰው | ነሲቡ ስብሐት

“የነገው ሰው” የጥሪ ደወል ለያ . . . ሰው | ነሲቡ ስብሐት

ሰኔ 25, 2000 ዓ.ም. (July 02, 2008) የተፃፈ፤ እውነታው ዛሬም አለ። 
ጊዜን ጨምሮ መጠነኛ መስተካከል ታክሎበት

ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም በከፋ ሁኔታ ላይ በመገኘቷ ልጆቿን ትጠራለች። ህልውናዋ አስጊ ሁኔታ ላይ በመሆኑ ዜጐቿ ያድኗት ዘንድ እየተማጸነች ነው። ሀገራችን አሁንም ለክብሯና ለነፃነቷ የሚሰዉላትን እየፈለገች ነው። ልጆቿ ነንና የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ዘንድ ትጣራለች። ከሁሉም ይበልጥ ደግሞ ታሪክ ተረካቢውና ሀገር ተረካቢውን ትውልድ፡ ወጣቱን ትውልድ ታያለች። የነገው ሰው ናችሁና አትጡኝ ትላለች። | ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ

LEAVE A REPLY