ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቶች ለ2ኛ ዙር የብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ።
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን “ዋሊያዎቹ” በቀጣይ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቫር ጋር ለሚያደርገት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የ2ኛ ዙር የልምምድ ፕሮግራም ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ያደርጋሉ ተብሏል።
ዛሬ በአሰልጣኝ ውበቱ የተመረጡ ተጫዋቾች :-
1 ተክለማሪያም ሻንቆ
2 ጀማል ጣሰው
3 ፍሬው ጌታሁን
4 ፋሲል ገ/ሚካኤል
5 አስቻለው ታመነ
6 ያሬድ ባየህ
7 ቶማስ ስምረቱ
8 ወንድሜነህ ደረጃ
9 አልያስ አታሮ
10 ረመዳን የሱፍ
11 አምሳሉ ጥላሁን
12 ሱማን ሀሚድ
13 አስራት ቱንጆ
14 ጋዲሳ መብራቴ
15 ሽመከት ጉግሳ
16 ታፈሰ ሰለሞን
17 መሱድ መሐመድ
18 አብዱርከሪም ወርቁ
19 ሀብታሙ ተከስተ
20 ሀይደር ሸረፈ
21 ፍፁም አለሙ
22 ጌታነህ ከበደ
23 አቤል ያለው
24 አቡበከር ነስር
25 አማኑኤል ገ/ሚካኤል
26 ሙጂብ ቃሲም
27 መስፍን ታፈሰ
28 አማኑኤል ዮሐንስ መሆናቸው ታውቋል።

























