Tuesday, December 24, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ አውሮፕላን በቤይሩት ታግቶ ነበር

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ዛሬ ሀሙስ ማለዳ በቤሩት ራፊች አል ሀሪሪ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ  በሊባኖስበበረራ ድህንነቶች ተገዶ ለስአታት መታገቱ...

ከቻይና ወደ ኬንያ የሚገቡ ሳልቫጅ ልብሶች ፈላጊያቸው መጨመሩ ተዘገበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኬንያ  የአልባሳት ፍላጎትዋና ምንጭ የሆነውየሳልቫጅ  እልባሳት የግብይት ፍላጎትበ 86.2 በመቶ ጨምሯል በዚህ ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፍላጎት ጭማሪ ባሳየው የሳልቫጅ...

ፖል ካጋሜ በአርሴናል  ፈነጠዙ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ  በትላንት ምሽት አርሰናልን  ቸልሲን 5-0 በማሸንፍ ባሳየው አስደናቂ ብቃት ፈነጠዙ።  ፖል ካጋሜ  የአርሰናል  እውቅደጋፊ...

ገዳም ሰፈር፣ ሰሜን ሆቴል አካባቢ፣ እስከ ችሎት ያሉ መንደሮች ሊፈርሱ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ  ከተማ ከአራዳ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያንን ይዞታ በላይ ቤተልሔም የህዝብ ትምህርት ቤትን ይዞ ግዳም ሰፈር እንዲሁም ዳትስን ሰፈር  እና የተለያዩ...

ኬኒያ ቆሻሻን በፌስታል መጣልን በህግ አገደች 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኬንያ ብሔራዊ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን (ነማ) ቆሻሻን ለመሰብሰብ እና ለማስወገድ የፕላስቲክ ከረጢቶችን ፌስታሎች መጠቀም የተከለከለ መሆኑን አስታወቀ።

ቱርክ በሱማሊያ ነዳጅ ፍለጋ ልትጀምር ነው!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቱርክ ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ በሶማሊያ ግዙፍ የባህር ዳርቻ ላይ ዘይት ለማውጣት መቆፈር እንደምትጀምር የሶማሊያ የነዳጅ እና ማዕድን ሀብት ሚኒስቴር ዋና...

በስሜን ብሔራዊ ፓርክ የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት አልተቻለም 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ  ቃጠሎ በፓርኩ ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም ምሽት  ሦስት ሰዓት ጀምሮ የእሳት ቃጠሎ መነሳቱንና ለመቆጣጠር እንዳልተቻለ የደረሰን ዜና...

የተባበሩት መንግስታት የአላማጣና የራያ ተፈናቃዮች ህልውና ለአደጋ ተጋልጧል አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ቢሮ (ኦቻ)በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ እና...

በትግራይ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቅረፍ የእርዳታ ጥሪ ቀረበ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ እየደረሰ ባለው አስከፊ ቀውስ ለመቅረፍ አስቸኳይ የሰበአዊ እርዳታ እንዲደረግ በአዲግራት የኢትዩጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ኤጲስቆጶስ  አባተስፋሥላሴ መድህን  ተማጽኑ።

ከወልቃይት-ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የትግል አደራ አይታጠፍም፤ ዳግም በጅምላ አንገደልም!                   ጠፍጣፋ ድንጋይ መሮ አይበሳውም

Poems