Amharic Posts
Home Amharic Posts
ቦሌ አካባቢ የፋኖ ታጣቂዎች በተኩስ ልውውጥ ተሰውተዋል
4 ሰው ሞትዋል 3 ስው ቆስሎል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3...
ክርስቲያን ታደለ እና ሌሎች እስረኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ክርስቲያን ታደለ ፣ ዮሐንስ ቧያለው እና ካሳ ተሻገር እና ሌሎች አስራ አንድ ተጠርጣሪዎች በድምሩ አስራ አራት ተጠርጣሪዎች ፍርድቤት ቀረቡ።
ፋኖ ከአምስት ሺህ በላይ እስረኛች ማስፈታቱን መንግስት አመነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ወራት የፋኖ ታጣቂ ኃይል በተለያዩ ጊዜያት ባደረገው ጥቃት በርካታ እስረኞች ማስፈታቱን መንግስት አመነ።
በሞጣ፣ ብቸና፣...
“በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት መፈፀሙ ቀጥሎል!!” ኢሰመኮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዜጎች ላይ በተደጋጋሚ እና ስልታዊ በሆኑ መንገዶች የሚደርሱ የመብት ጥሰቶች ዘላቂ መፍትሔ ይሻልሲል የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብት ኮሚሽን መጋቢት 13 ቀን 2016...
ኢትዮጵያ 7ኛውን ወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጋና እየተካሄድ ባለው 13ኛው የመላ አፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር ወንዶች እና በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ሩጫ 6ኛውን...
ማላዊ 52 ኢትዮጵያውያንን ማሰሩዋ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የማላዊ ባለስልጣናት 52 የኢትዮጵያውያን ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ሲገቡ በቁጥጥር ስር ማውላቸው አስታወቁ።
የሰሜን...
ሽንፋ እና መተማ አካባቢ አዲስ ቅሪተ አካል ተገኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ አማራ ክልል ውስጥ ሽንፋ እና መተማ አካባቢዎች በቅሪተ አካል ግኝት የተለዬ የተባለ ግኝት መገኘቱ ተገልጿል። ግኝቱ ጥንታዊ...
የዓባይ ግድብ ኃይል ማመንጫ ግንባታ በሰባት ወራት ይጠናቀቃል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓባይ ግድብ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግንባታው በሰባት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ አስታወቁ።
ዐቃቤህግ የእነመስከረም አበራ ክሳቸውን በቪዲዬ እንዲከታተሉ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገበት
Meskerem averaged Amhara activist victims on Amhara case
ህወሐት መግለጫ አወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት ከተፈረመ 16 ወራት ያለፈው ውል በከፊል መፈፀሙን፣ በርካታ የስምምነቱ ይዘቶች ደግሞ አሁንም በእንጥልጥል እንዳሉ በእፍሪካ ህብረት ስብሳቢነት ለሶስት...