Amharic Posts
Home Amharic Posts
ህወሀት ከቤተመንግስት ተባሮ መቀሌ ከመሸገ ወዲህ /መሳይ መኮንን/
ህወሀት ከቤተመንግስት ተባሮ መቀሌ ከመሸገ ወዲህ ሁለት ግንባሮችን ከፍቶ በሰፊው እየሰራበት ነው። አንደኛው ግንባር የቀድሞውን መዋቅር በመጠቀም ከፍተኛ ገንዘብ ውጪ አድርጎ በየአከባቢው አለመረጋጋትን መፍጠር...
አስቸኳይ አዋጁ በሌላ መልክ መጣ
በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የስርዓቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የተካተቱበት የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ላይ የተከሰቱ ችግሮችን ይፈታል የተባለ አዲስ እቅድ አወጣ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣...
የደህንነት አባላት ከፓርቲ አባልነት መውጣት አለያም ተቋሙን መልቀቅ እንዳለባቸው ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የፖለቲካ ፓርቲ አባል የሆኑ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ከፓርቲ አባልነት መውጣት አልያም ተቋሙን መልቀቅ እንዳለባቸው የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል አደም መሀመድ...
መልአከ ሞት፥ አደራህን ተናገር || አማን ነጸረ
ጌታቸውን ፈዞና ናወዞ ሳይሆን አትሮንስ ስር ብራና ሲያገላብጥ እንዳገኘኸው ተናገር፡፡
--
በ1756 ዓ.ም. የጎንደር ካይላ ሜዳ ጉባኤ በነበረው የነገረ ክርስቶስ ላይ የነበሩትን ዐረብኛና ግእዝ ምንጮች እያመሳከረ...
ዶ/ር አቢይ 20 ካቢኔያቸውን አሳወቁ ግማሾቹ ሚኒስትሮች ሴቶች ሆነዋል
/Ethiopia nege news/:- ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት በተደረገ ስብሰባ 20 የሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን ይሚምሩ እጩ ሚኒስቴሮችን ያቅርቡት ዶ/ር አብይ አህምድ በምክር ቤቱ ሙሉ ድምጽ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ለማስማማት ጅቡቲና ኬኒያ እየጣሩ ነው!!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ እንደተናገሩት ሶስተኛ ወሩን የያዘውን የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እልባት እንዲያገኝ...
የአውሮፓ ህብረት በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ መፈታት የተሰማውን ደስታ ገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ህብረቱ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንደጠቆመው፤ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከእስር መፈታቱ እንዳስደሰተው አስታውቋል።
ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት)፣...
በመንግስት ላይ የቀረበ ትዝብት || አራጋው ሲሳይ ደመቀ (ቶሮንቶ-ካናዳ)
ትዝብት አንድ ጠቅላላ እይታ
ከኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ፖሊሲ በግልፅ እንደምንረዳው በቅድሚያና ትኩረት የሚሰጠው የወንጀል ድርጊት እንዳይፈፀም በመከላከል ድረጊቱን ሳይፈፀም ማሰቀረት ነው።ይህን ዓላማ ለማሳካት መንግስት...