Tuesday, March 17, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“እነጄኔራል ሰአረ መኮንን ላይ ግድያ ፈጽሟል” የተባለው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በፍ/ቤት “ጥፋተኛ” ተባለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም፣ ጄኔራል ሳአረ መኮንንን እና ሊጠይቋቸው ከቤታቸው የተገኙት ሜ/ጄኔራል ገዛኢ አበራ አበራን በመግደል ወንጀል ተጠርጥሮ በእስር እንዲቆይ...

ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከደቡብ ሱዳን ፕ/ት ሳልቫኪር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ መወያየታቸው ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ዛሬ እንዳስታወቀው፣ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፣ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር...

የእስክንድር ነጋ አዲስ መፅሃፍ ነገ ይመረቃል! እስረኞቹ የባልደራስ አመራሮች የምርጫ ሰርተፊኬት ተቀበሉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኘው ፖለቲከኛው እስክንድር ነጋ የፃፈው "ድል ለዴሞክራሲ" የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ፣ በአዲስ አበባ ራስ አምባ ሆቴል በሚከናወን...

በሰብዓዊነት ስም ለሕወሓት ጦር መሳሪያ የሚያቀብሉ ድርጅቶች መኖራቸው ተጠቆመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ እና የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም፣ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በኢትዮጵያ...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ “እራሳችንን መመገብ ካልቻልን ስንዴ እየለመንን ነጻነት የሚባል ነገር የለም” አሉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ይሄን የመሰለ መልከአምድር ይዛ፣ ውሃ ይዛ መንግስት እና ህዝብ በተለይም አርሶአደሩ በትክክል የግብርናን ምርት እና ምርታማነትን...

ታዋቂው ባለሀብትና የአሜሪካ እጩ ሴናተር ቴድ አለማየሁ “የአሜሪካ ማዕቀብ መፍትሄ አያመጣም” አሉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካ ፓርላማ እጩ ተወዳዳሪ የነበሩት፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሚሊየነርና የ"US Doctors For Africa" መስራች የሆኑት ቴድ አለማየሁ፣ "የኢኮኖሚ ማዕቀቡ በእሳት ላይ በቤንዚል...

ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ፣ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ የሚኒስቴር መስሪያ...

ምርጫ የማይካሄድባቸውን 26 ቦታዎች ምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ በ26 ምርጫ ክልሎች ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ድምጽ የመስጠት ተግባር እንደማይከናወን አስታወቀ። ቀደም ሲል...

ወደ ባህርዳር ሊገቡ የነበሩ 19 ሺህ 739 ጥይቶች ተያዙ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 19 ሺህ 739 ተተኳሽ ጥይቶችን በባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪ ጭነው ወደ ባሕር ዳር ሊያስገቡ የሞከሩ ሁለት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን በጉምሩክ...

የመጀመሪያው ኢስላሚክ ባንክ ስራ ጀምረ! የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ አንደሚችሉ ተጠቆመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ዘምዘም ኢስላሚክ ባንክ፣ ስራ ያስጀመረውን አሊፍ ቅርንጫፍ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር...

Poems