Amharic Posts
Home Amharic Posts
የክቡር ዶ/ር አበበች ጎበና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው ሆስፒታል መግባታቸው ታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መውደቂያ ያጡ ወገኖቻችን ሰብሳቢ የሆኑት ታላቋ የርህራሄ ተምሳሌት የክቡር ዶ/ር አበበች ጎበና፣ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው በጳውሎስ ሆስፒታል በኦክስጅን ድጋፍ እየተደረገላቸው...
ጋዜጠኛ እና ደራሲ አባተ ማንደፍሮ አረፈ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለረጅም ዓመታት በጋዜጠኝነት ሲያገለግል የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ አባተ ማንደፍሮ፣ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡
ልጁ እዮብ አባተ ለኢትዮጵያ ነገ እንደገለፀው፣...
ሴናተር ጂም ኢንሆፍና የኢትዮጵያ መንግሥት ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመሥሪያ ቤታቸውን ሳምንታዊ ክንውን አስመልክተው ዛሬ መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ የአሜሪካው ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ...
ም/ከንቲባዋ በአዲስ አበባ 500 ሺህ ቤቶች ለማስገንባት የሚያስችል የመግባብያ ሰነድ መፈረሙን አስታወቁ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የከተማ አስተዳደሩ በርካታ የቤት አቅርቦት አማራጮችን ተግባራዊ በማድረግ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ ከ1 ሚሊዮን ቤቶች በላይ ለመገንባት እየሰራን እንደሆነ ይታወቃል።
ባሳለፍነው ግንቦት...
መገናኛ ብዙሃን የሳይበር ደኅንነት እውቀት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለሚድያ ባለቤቶችና ባለሞያዎች የሳይበር ደኅንነትን አስመልክቶ ዛሬ የሙሉ ቀን ስልጠናና ውይይት...
የአለም ጤና ድርጅት ለኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች አዳዲስ የመጠሪያ ስም ሃሳቦች አቀረበ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎችን የቫይረሱ ዝርያ በተገኘባቸው ሀገሮች ስም መጥራት፣ የሀገራትን ገፅታ እያበላሸ ነው" በማለት የአለም ጤና ድርጅት "ዝርያዎቹ በግሪክ ፊደላት ይሻላል"...
“ዶላር እናባዛለን” በማለት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ፖሊስ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ‘ሲኤምሲ’ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ "ዶላር እናባዛለን" በማለት የአካባቢውን ህብረተሰብ ሲያጭበረብሩ የነበሩ ካሜሮናዊና...
ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደና ሜ/ጄነራል አበበ ተ/ሀይማኖትን ጨምሮ የሽብርተኛው ህወሓት አባላት ላይ የንብረት እግድ ተጣለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻቸውን በቤተሰቦቻቸውና በወኪሎቻቸው አማካኝነት በማከራየትና ከፍተኛ ገቢ በመሰብሰብ ለሽብር ተልዕኮ እያዋሉ ባሉ የሽብርተኛው የህወሓት ቡድን አባላት ላይ...
ማዕቀቡን ያወገዙት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አዲስ አበባ ገቡ! ተቃውሞው ቀጥሏል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር፣ በኢትዮጵያ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ላይ የጣለውን የቪዛ ክልከላ፣ በአሜሪካ ሴኔት ፊት በግልጽ የተቃወሙትና ማዕቀቡ ተገቢነት እንደሌለው በመግለጽ ከኢትዮጵያ...
የቅዱስ ሲኖዶስ በዋና ዋና ገዳዮች ላይ ወሳኔ አስተላለፈ! ጸሎተ ምህላ እንዲደረግ ተወስኗል
ባለ 12 ነጥብ ውሳኔዎች አስተላልፏል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከግንቦት 17/ 2013 ዓ.ም እስከ ግንቦት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ሲካሄድ የሰነበተው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ...






























