Amharic Posts
Home Amharic Posts
በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 473 ሺህ ዶላር፣ 393 ሺህ ዩሮ እና 39 ሺህ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ወደ ሞያሌ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 473 ሺህ 770 ዶላር፣ 393 ሺህ 660 ዩሮ እና 39...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በምርጫው መፈጸም አለባቸው ያላቸውን 6 ነጥቦች ይፋ አደረገ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ፣ ኮሚሽኑ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎችና ከተለያዩ የምርጫ ተሳታፊዎች ጋር እያካሄደ በሚገኘው...
አሜሪካ ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ የተማሪዎችን አስመረቋል፤ በስነስርዓቱ ላይ ተመሪው እጮኛውን አስደንቋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- በመላው ዓለም እጅግ ዝነኛ ከሆነው የአሜሪካው Meharshi university ጋር በመተባበር በአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኘው አሜሪካ ኮሌጅ...
ገዢው ፓርቲ “ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር ጋር አብራ የተፈጠረችና የኖረች ሀገር ናት!” አለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ መጠናቀቅ አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት "ብዙ ሀገራት ከሌላ የዓለም ዳርቻ መጥተው...
በኢትዮጵያ “ድምፃችን ለነፃነታችንና ለሉዓላዊነታችን” በሚል ታላቅ ሰላማዊ ሠልፍ ነገ ይካሄዳል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና የሚያሳድሩትን ጫና በመቃወም "ድምፃችን ለነፃነታችን ለሉዓላዊነታችን" በሚል መሪ ቃል፣ ወጣቶችን ያሳተፈ ታላቅ...
የኢትዮጵያ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ደንብ ከ68 ዓመት በላይ ሊሻሻል መሆኑ ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ክፍያ ማሻሻያ ረቂቅ ደንብ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቷ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ...
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ በኮቪድ 19 ስቃይ ውስጥ መሰንበቱን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአስገምጋሚ ድምፁ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ በኮቪድ 19 ቫይረስ ተይዞ በህክምና ማዕከል ውስጥ መሰንበቱን አሰታወቀ። ጤንነቱ እየተሻሻለ በመሆኑ...
ኢትዮጵያዊቷ ድምፃዊት የአዲስ አልበሟን ሽያጭ በችግር ላይ ለሚገኙ ህጻናትና ሴቶች ሰጠች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ነዋሪነቷን በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት አድርጋ ሙዚቃን እዚያው የተማረችው ድምፃዊት ሳምራዊት አሰፋ፣ አዲስ ያወጣችው የሙዚቃ አልበሟ ሽያጭ ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ...
የአሜሪካው ባለስልጣን አገራቸው በኢትዮ- ኤርትራ ላይ ተጨማሪ እርምጃ ልትወድ እንደምትችል አስጠነቀቁ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ የሆኑት ሮበርት ጎዴክ፣ በትግራይ ክልል ያለው ግጭት ተሳታፊዎች አካሔዳቸውን ካልቀየሩ አገራቸው በኢትዮጵያ እና...
ዶ/ር ሊያ ታደሰ “በዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን የራሳቸውን አሻራ ያሳረፉ ወጣቶች ሽልማት” አሸናፊ ሆኑ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሐርቫርድ ቲ.ኤች ቻን የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት፣ ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች ለሆኑና "በጠንካራ ራዕያቸው እና ተነሳሽነታቸው በዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን ላይ የራሳቸውን...































