Tuesday, March 17, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በሱዳን የሚደገፍ ሰርጎ የገባ የትህነግ ኃይል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳን ታጣቂዎችና በሱዳን ይደገፋሉ የተባሉ የኢትዮጵያ አማፂያን፣ ምዕራብ ጎንደር የእርሻና የከብት ማርቢያ ማዕከላትን ማቃጠልና መዝረፋቸውን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። የሱዳን ታጣቂዎችና ሌሎች...

የኢትዮጵያ ጦር አልሸባብን እያፀዳ እንደሚገኝ ብ/ጄ ቡልቲ ታደሰ ገለፁ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመከላከያ የውጭ ግንኙነት ዳይሬክተር ብ/ጄ ቡልቲ ታደሰ፣ ከአሚሶም ኃይል አዛዥ ሌ/ጄ ዳዮመንዴ ንደገያ ጋር በመሆን በሶማሊያ ስላለው ወቅታዊ የሠላም ማስከበር ሁኔታና...

ወ/ሮ ኬሪያ የምስክርነት ጥበቃቸው ተነስቶ ፍርድ ቤት ቀረቡ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የምስክርነት ጥበቃቸው ተነስቶ ትናንት የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ጊዜ...

ከአንድ ታካሚ ሆድ ውስጥ ሚስማሮች፣ እስክሪቢቶዎችና ሌሎች የስለት ቁሳቁሶች በቀዶ ሕክምና ተገኘ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ ከአንድ ታካሚ ሆድ ውስጥ በርካታ የተለያዩ የስለት መሳሪያዎች በቀዶ ጥገና ህክምና ሊወጡ እንደቻሉ የገለፁት የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ...

ሲኖዶሱ አቡነ ማርቆስ ከምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት እንዲነሱ ተወሰነ! በመስቀል አደባባይን ጉዳይ ጠንካራ ውይይት ተደረገ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ በትናንት ከሰአት በኋላ ውሎው በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ አጀንዳ ቀርጸው እንዲያቀርቡለት የሰየማቸው ብጹአን አባቶች አዘጋጅተው ያቀረቡለትን የመወያያ አጀንዳዎች...

ባይደን ብሔራዊ ዕርቅ እንዲደረግ ጠይቁ! ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ከሽብርተኛው ሕውሓት ጋር መደራደር ተቀባይነት የለውም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያን አንድነት ለመጠበቅና ሀገሪቱን ወደመረጋጋት ለመመለስ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን ትናንት ማምሻውን ከዋይት ሐውስ የወጣው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን...

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀመረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ  "አያሌ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ የሚከናወነው የሥራ አስፈፃሚ...

ቦርዱ ለ2 ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች እውቅና ሰጠ! የምርጫ ፖስተር የቀደደው በእስር ተቀጣ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዓለም አቀፍ ሪፕብሊካን ኢንስቲትዩት (IRI) ለዓለም አቀፍ የዴሞክራቲክ ኢንስቲትትት (NDI) የምርጫ ታዛቢ ቡድን የምርጫ መታዘብ እውቅና መስጠቱን...

በሊቢያ በረሃ መከራዎችን ያሳለፈችው ኢትዮጵያዊት “ከንጋት ጀርባ” የተሰኘ መጽሐፍ አሳተመች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 250 ኢትዮጵያዊያን፣ ኤርትራዊያንና ሶማሊያዊያን ካለቁበት የሜዲትራኒያን ባህር የጀልባ መስጠም አደጋ፣ ደላላው ረስቷት በመቅረቷ በተአም የተረፈችው ኢትዮጵያዊቷ ኤልሳቤት አለበል፣ መፅሐፍ አሳተመች። 400 ስደተኛ ወገኖቻችንን...

22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት መገደላቸውን ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ፣ አሸባሪው ህወሓት እስካሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉን አስታውቋል፡፡ የህወሀት ቡድን እስካሁን 20 የሚሆኑ የአስተዳደሩ አባላትን...

Poems