Amharic Posts
Home Amharic Posts
አሜሪካዊው ሴናተር ማዕቀቡን ተቃወሙ!
-የብሔራዊ ክብር ግብረ ኃይል ለእንግሊዝ ኤምባሲ መልዕክት ማድረሱን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ታዋቂው የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል እና የኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ፣ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሚመራው...
በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ውሎ 7 ሊቃነ ጳጳሳት አጀንዳ ቀርፀው እንዲያቀርቡ ተመረጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት ማምሻውን የተጀመረው ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የጉባኤውን መከፈት አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት "የሁሉም...
እነእስክንድር በምርጫው እንዲሳተፉ በፍ/ቤት መወሰኑን አስመልከቶ ምርጫ ቦርድ ምላሽ ሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት እስክንድር ነጋ፣ አስቴር ስዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ በመጪው ምርጫ በዕጩነት እንዲመዘገቡ፣...
አነጃዋር ከዛሬ ጀምሮ ፍ/ቤት እንደማይቀርቡና በትግራይ ጉዳይ ለ2 ቀናት ምግብ እንደማይበሉ አስታወቁ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የቀረቡትና በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ መዝገብ የተከሰሱ...
የሳፋሪኮም ጥምረት በመጪው ጥር ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኬንያው ሳፋሪኮም የሚመራው ጥምረት፣ ከመጪው ዓመት ጥር 2014 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚሰጠውን የቴሌኮም አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል።
በዘርፉ አሉ የሚባሉ ስመ ጥር የቴሌኮም...
ዛሬ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ሲጀመር ምዕመናን ሰልፍ ወጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስተ...
የአፍሪካ ቀንን አስመልከተው የሩሲያው ፑቲንን ጨምሮ መሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ጥበብ ባህል እና ቅርስ የምንፈልጋትን አፍሪካ ለመገንባት ማንሻዎቻችን ናቸው" በሚል፣ የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት፣ የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት ቀን ዛሬ እየተከበረ...
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ዓለም አቀፋዊ ውግዘት እየገጠመው ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ "መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ በማቅረብ እና አካባቢውን ለረጅ ድርጅቶች...
ምርጫ ቦርድ በእጩዎች ምዝገባ ላይ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሽ ሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፓለቲካ ፓርቲዎች በተመዘገቡ እጩዎች ላይ ያላቸውን ቅሬታ እና አቤቱታ እንዲያቀርቡ ጠይቆ ይህንኑ ሲቀበል የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የእጩዎች ምዝገባን አስመልክቶ...
በአዲስ አበባ በህገ- ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 228 ሺህ ዶላርና ከ2 ሺህ በላይ ስልኮች...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመቀናጀት ባደረጉት ክትትል በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ላምበረት ተብሎ...































