Amharic Posts
Home Amharic Posts
መጪው ምርጫው ተዓማኒ ሊሆን ይችላል ውድድሩ ግን ፍትሃዊ አይደለም !! || በሳምሶን አስፋው
ጎሳንና ቋንቋን ማዕከል አድርጎ በትህነግ የተዘረጋው የመንግስት የአስተዳደር መዋቅር ሳይስተካከል የሚደረግ ምርጫ ፤ ለህብረ-ብሄር ድርጅቶች እንቅስቃሴ አመቺ ባለመሆኑ የምርጫው ውድድር ፍትሃዊ አይደለም።
በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተቀባይነት...
እነእስክንድር ነጋ በመጪው ምርጫ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ጠቅላይ ፍ/ቤት ወሰነ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት እስክንድር ነጋ፣ አስቴር ስዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ በመጪው ምርጫ በዕጩነት እንዲመዘገቡ፣...
የአሜሪካ ማዕቀብ” በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር የተላለፈና አግባብነት የሌለው እንደሆነ አተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የትግራዩ ጦርነት እንዲቆምና የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ እንዲወጡ፣ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንዲሻሻል እንዲሁም ተፋላሚ ወገኖች ወደ ድርድር እንዲመጡ ያቀረብኩት ሀሳብ ተቀባይነት አላገኘም"...
“በትግራይ ተገደለ” በተባለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ሰራተኛ ጉዳይ መከላከያ ምላሽ ሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ፣ ለሰብዓዊ እርዳታ ሰራተኞች ህይወት እና እንቅስቃሴ ጥበቃ ማድረግ እንደሚገባና ከ3 ሳምንታት በፊት...
የአማራ እና ትግራይ ክልሎችን ወደሰላም ለመመለስ ለሁሉም ዜጎች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ከመጪው የክረምት እርሻ ወቅት መጀመር በፊት ለመመለስና በዘለቄታውም ለማቋቋም በሚቻልበት አግባብ ዙሪያ ውይይት ተደረገ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...
አሁንም ሰባት የመንግስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ፣ የልማት ስራዎች እየጎበኙ በነበሩ የወረዳው አመራሮች ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት የደፈጣ ጥቃት፣ የወረዳው ጸጥታ እና አስተደደር ጽህፈት...
የአማራ ባህል ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት 42,200 ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ባህል ማዕከልን በአዲስ አበባ የመገንባት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ትናንት በአንድነት ፓርክ የተካሄደ ሲሆን፣ በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአዲስ ከተማ አስተዳደር...
መጪው ምርጫው ተዓማኒ ሊሆን ይችላል ውድድሩ ግን ፍትሃዊ አይደለም !!
ጎሳንና ቋንቋን ማዕከል አድርጎ በትህነግ የተዘረጋው የመንግስት የአስተዳደር መዋቅር ሳይስተካከል የሚደረግ ምርጫ ፤ ለህብረ-ብሄር ድርጅቶች እንቅስቃሴ አመቺ ባለመሆኑ የምርጫው ውድድር ፍትሃዊ አይደለም። በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ...
ለግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር የቴሌኮም ፈቃድ እንዲሰጥ መወሰኑን ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ገለጹ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ ለግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን አዲስ ሀገር አቀፍ የቴሌኮም ፈቃድ እንዲሰጥ፣ የሚኒስትሮች ም/ቤት...
በትግራይ የሰብዓዊ ረድዔት ሠራተኞች መቸገራቸውና መንግሥት 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉ ተነገረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ችግር ላይ ያሉ ማህበረሰቦችን ለመድረስ እንቅስቃሴዎች የሚያደርጉት የሰብዓዊ ረድዔት ሠራተኞች መቸገራቸውንና የሚገጥማቸው መሰናክልም እየተባባሰ እንደሆነ የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ ገለፀ።
የፌዴራል...































