Amharic Posts
Home Amharic Posts
ምርጫ ቦርድ 130 ሺህ ምርጫ አስፈጻሚዎችን እንደሚፈልግ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛውን አገራዊ ምርጫ ለማስፈጸም 130 ሺህ በላይ አስፈጻሚዎችን መልምሎ የመራጮችን ምዝገባ እንዳጠናቀቀ መግለፁ የሚታወቅ ሲሆን፣ ሰኔ 14...
በኤምባሲዎች በር ላይ ሊካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ተሰረዘ!
"እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ” የሚለው መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ሀገራት መንግስታት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት እያደረጉ ያሉትን እንቅስቃሴ እንዲያቆሙ ለማሳሰብ...
ኢትዮጵያን ከሕዳሴው ግድብ ሙሌት የሚያደናቅፋት ኃይል እንደሌለ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያን ከሕዳሴው ግድብ ሙሌት የሚያደናቅፋት ኃይል እንደሌለ የገለፀ ሲሆን፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ...
ምርጫ ቦርድ ለ45 ተቋማት የምርጫ ታዛቢነት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ይፋዊ ገፁ እንደገለፀው፣ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011፣ እንዲሁም "የሀገር...
ኮሮናን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ 1200 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ፣ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ አንድ ሺህ 2 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ፡፡
ከግንቦት 2...
የአሜሪካ ሴኔት ውሳኔ በአማራ ምሁራን መማክርት ተወገዘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካ ሴኔት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ያለውን ሁኔታ በማስመልከት ሰሞኑን ያሳለፈውን የውሳኔ ሐሳብ "ኢፍትሐዊና በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት እና ሉዓላዊነትን...
6ኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ቦርዱ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሶሊያና ሽመልስ በምርጫው ሂደት ዙሪያ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ ግንቦት 28 ቀን ሊካሄድ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ...
የህዳሴ ግድቡ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ግብጽን እንደማይጎዳ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በቀጣይ ወራት ልታከናውን ያቀደችው የታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት፣ በግብጾች የውኃ አቅርቦት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደማይኖረው የሀገሪቱ ውጭ...
በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ሽቦ ስርቆት ሲፈፅሙ የነበሩ 10 ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ አብነት፣ ዳርማር፣ ልደታ እና ተግባረ-ዕድ በተባሉት አካባቢዎች የባቡር ፌርማታዎችን ተገን አድርገው የኤሌክትሪክ ሽቦ ስርቆት ሲፈፅሙ የነበሩ...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር ግብአት መጠየቃቸው ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ ዛሬ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገፁ ባሰፈረው አጭር መረጃ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቴሌኮም ፈቃድ አወጣጥ ሂደትን አስመልክቶ ቴሌኮምን...































