Tuesday, March 17, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የፓስፖርት ቀጠሮ መዘግየት ቅሬታ አስነሳ! የኤጀንሲው ዳይሬክተር ችግሩን አምነው ማብራሪያ ሰጡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በኩል መደበኛ ፓስፖርት ለማውጣት ከወራት በላይ የሚፈጅ መሆኑ በተገልጋዮች ዘንድ ቅሬታ ያስነሳ ሲሆን፣ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር...

አንድ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሃይቅ ውስጥ ሞቶ ተገኘ! በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ወደመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በውሃ ምህንድስና ትምህርት ክፍል ትምህርቱን በመከታተል ላይ የነበረና ምኒልክ አበበ የተባለ የ4ኛ ዓመት ተማሪ ሀይቅ ውስጥ ሰጥሞ ህይወቱ እንዳለፈ...

ቻይና የህዳሴው ግድብ ድርድር በአፍሪካ ኅብረት መመራቱን እንደምትደግፍ አስታወቀች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን ቻይና በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ አሰተወቀቸ። ዢ ቲያን የመንግስታቸውን አቋም ባስታወቁበት...

ለአገራዊ ምርጫው ተጨማሪ ጊዜ ማስፈለጉና በመላ ሀገሪቱ በአንድ ቀን እንዲካሄድ መወሰኑ ተገለፀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛውን አገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ከተያዘለት ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ተጨማሪ ሁለትና ሶስት ሳምንት ጊዜ እንደሚያስፈልግ፣ እንዲሁም አዲስ...

የሳተላይት መረጃ መቀበያ፣ የአውቶቡስ ተርሚናል፣ ኢንዱስትሪ ፓርክና የአየር መቆጣጠሪያ ታወሮች ተመረቁ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብዝኃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል፣ የሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የመርካቶ ዘመናዊ የከተማ አውቶብስ ተርሚናል እና የኢትዮጵያ ሲቪል...

የእስረኛው እስክንድር ነጋ አዲስ መፅሃፍ ገበያ ላይ መዋሉን ባለቤቱ አስታወቀች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኘው ፖለቲከኛው እስክንድር ነጋ የፃፈው "ድል ለዴሞክራሲ" የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ ገበያ ላይ መዋሉ ተሰምቷል። እስክንድር ነጋ በቃሊቲ...

አይበገሬው ጄነራል ኃይሌ መለስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሥመ ጥሩውና አይበገሬው ጄኔራል ኃይሌ መለስ፣ ለረዥም ጊዜ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ባለፈው ማክሰኞ ግንቦት 2 ቀን 2013 ዓ.ም...

አምነስቲ፤ በአክሱም ከተማ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ ዐቃቤ ህግ የሰጠውን መግለጫ አጣጣለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቀናት በፊት፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአክሱም ከተማ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ የሰጠውን ዝርዝር መግለጫ፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ባወጣው...

“በማይካድራ ዜጎችን ጨፍጭፎ ያመለጠው ኃይል” ተደራጅቶ ወደ ሀገር ሊገባ ሲሞክር መደምሰሱ ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመከላከያ ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው በሰጡት መግለጫ፣ በትግራይ ክልል የሕግ ማሰከበር ዘመቻ በተጀመረበት ወቅት ማይካድራ ላይ ንጹሃን ዜጎችን...

ቅዱስ ፓትርያርኩ በተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎመውን “ቃለ ዐዋዲ” ዛሬ በይፋ መረቁ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምትመራበት ቃለ ዐዋዲ በሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ አማካኝነት በእንግሊዘኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች ተተርጉሞ በብፁዕ ወቅዱስ...

Poems