Tuesday, March 17, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በህንድ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ዝርያ አሳሳቢ እየኾነ መምጣቱን የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በህንድ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ዝርያ አሳሳቢ እየኾነ በመምጣቱ፣ ማኅበረሰቡ የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ መንገዶችን በጥንቃቄ እንዲተገብር የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሳበ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት...

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ጅቡቲ ገቡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ መግባታቸው ተገልጿል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንዳስታወቀው፣ ጠቅላይ...

በሙዚቀኛው ኤልያስ መልካ ሕይወትና ሥራዎች ላይ ያተኮረ ጥናታዊ መጽሐፍ ነገ ይመረቃል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተወዳጁን ሙዚቀኛ የኤልያስ መልካን ኪናዊና ግላዊ ሕይወት ከተለያዩ ንድፈ ሀሳቦች አንፃር በስፋት የመረመረ "የከተማው መናኝ" የተሰኘና 409 ገጾች ያሉት አዲስ መጽሐፍ...

የኢድ አል ፈጥር በዓል ዛሬ በድምቀት ተከበረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል፣ ዛሬ ባህርዳር፣ አዳማ፣ ጎንደር፣ መቱ፣ ኮምቦልቻ፣ አሰላ፣ ጂንካ፣ ጭሮ፣ በጋምቤላ ክልል፣ በጅማ፣ በአፋር ክልል፣ በደሴ፣ በሐረሪ...

አቶ ታዲዮስ “የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ አሲረሃል” በሚል የሽብር ወንጀል መከሰሳቸው ተሰማ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አንጋፋው የታሪክ ምሁር አቶ ታዲዮስ ታንቱ፣ "የአማራ ደም የእኔም ደም ነው ብለሃል፣ የመንግስት ግልበጣ ለማድረግም ስታሴር ተደርሶብሃል" የሚል ክስ በአቃቤ ህግ...

ኢትዮጵያ “በጎዳና ላይ ኢፍጣር” ሪከርድ ሰበረች!

1442ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል ነገ ይከበራል! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ነገ ሐሙስ እንደሚከበር የገለፁት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት...

ኢትዮጵያ ለኬንያ ልትሸጥ ያሰበችው የኤሌክትሪክ ሃይል መስመር ዝርጋታ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ከጊቤ ሶስት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከሚመነጨው ኃይል 400 ሜጋ ዋት ኃይል ለመሸጥ ወደ ኬኒያ የኃይል ማስተላለፊያ ጣቢያና የማስተላለፊያ መሥመር ግንባታ እየተከናወነ...

ልዩ መልዕክተኛው “አሜሪካ በኢትዮጵያ ሰላምና ጸጥታ ጉዳይ በትብብር እንደምትሰራ ማረጋገጣቸው” ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በሰጡት ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፤ አሜሪካ በኢትዮጵያ ሰላምና ጸጥታ ጉዳይ በትብብር እንደምትሰራ የአሜሪካ...

ከሜክሲኮ እስከ ባንቢስ በተዘረጋው ጎዳና ላይ “የኢፍጣር ስነ-ስርዓት” እየተካሄደ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 1442ኛ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ሲሆን፣ የኢፍጠር ፕሮግራሙ በሰላም እንዲከናወን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስፈላጊውን...

የአውሮፓ ሕብረት፣ 2 የአሜሪካና አንድ የሩሲያ ተቋማት የምርጫ ታዛቢ እንደሚልኩ ተገለፀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሁለት የአሜሪካ ተቋማትና አንድ የሩሲያ ተቋም እንደሚታዘቡ፣ የአውሮፓ ሕብረት ታዛቢ ባለሙያዎችን ለመላክ እንደተስማማና የአፍሪካ ሕብረትም ምርጫውን እንደሚታዘብ፣ የውጪ ጉዳይ...

Poems