Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአዳማ ህገወጥ ጦር መሳሪያዎች፤ በአ/አበባ 110 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- በአዳማ ከተማ ከሚያዝያ 27 እስከ 29/2013 ዓ.ም ለሶስት ቀናት በተደረገ ፍተሻ፣ 10 M1 የጦር መሳሪያ፣ 9 የተለያዩ ሽጉጦች፣ 1 የእጅ ቦምብ...
በኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ በህይወትና ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- በሶማሌ ክልል የአፍዴር ዞን በራሶ፣ ዶሎባይና በባሬይ ወረዳዎች በተከታታይ በጣለ ከባድ ዝናብ የ7 ህይወት ማለፉ፣ የዋቢ ሸበሌ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው የጎርፍ...
ፌደራል ፖሊስ “የሸኔን እንቅስቃሴ የማምከን ዘመቻ” መጀመሩን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የአሸባሪው ሸኔን እንቅስቃሴ ለማምከን የፌደራል ፖሊስ አባላት በወለጋ ሆሮ ጉድሩ ዞን ተሰማርተው፣ ከአካባቢው ሚሊሻና ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በዞኑ የሚንቀሳቀሰውን...
የቅዱስነታቸውን መግለጫ በተመለከተ || ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
* የቅዱስነታቸውና የብፁዓን አባቶች ደኅንነት ያሳስበኛል፣
* መንግሥት ጥበቃ ያድርግላቸው፣
* ምእመናን እንረጋጋ!!
++++
ቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በስልክ የተቀረጸ የቪዲዮ መልእክታቸው በTMH፣ የጽሑፍ ዘገባቸው ደግሞ...
ልዩ ጥንቅር || የጆ ባይደን ልዩ መልዕክተኛ እና የግብፅ፣ የሱዳን፣ የኤርትራና ኢትዮጵያ ጉዞ እንድምታዎች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የተሰየሙት ልዩ መልዕክተኛው ጄፍሪ ፊልትማን፣ የትግራይን ጦርነት ጨምሮ በሕዳሴው ግድብ፣ በሱዳንና በኢትዮጵያ የድንበር ውዝግብ ዙሪያ መፍትሄ የማፈላለግ ተልዕኮ...
የእነ ስብሃት ነጋ ክስ የምስክሮች ስምና አድራሻ ሳይጠቀስ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተወሰነ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የእነ ስብሃት ነጋን የክስ መዝገብ እያየ የሚገኘው የፌደራል አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት፣ የቅድመ ምርመራ ሂደቱ በዝግ ችሎት...
የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ አዳዲስ የቫይረሱ ዝርያዎች መገኘታቸው፣ የክትባት አቅርቦቶች መዘግየት እና የህብረተሰቡ የጥንቃቄ መጠን መቀነስ ቫይረሱ በድጋሚ ሊያገረሽ እንደሚችል ማሳያዎች ናቸው...
በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጀብድ ለፈጸሙ የአየር ኃይል አባላት የማዕረግ ተሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዴሪ አየር ኃይል በትግራይ ክልል በነበረው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጀብድ ለፈጸሙና በተቋማዊ ሪፎርም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ከፍተኛ መኮንኖች ዛሬ የማዕረግ እድገትና እውቅና...
የቻይና ሮኬት ግዙፍ አካል ከህዋ ወደ መሬት ይወድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- "Long March 5B" የተሰኘው የቻይና ሮኬት ግዙፍ አካል ከህዋ ወደ መሬት በፍጥነት እየተምዘገዘገ መሆኑ ተነግሯል።
"መሬት ላይ ሲወድቅ የት አካባቢ ሊያርፍ ይችላል?"...
የሲዳማ ዘመን መለወጫ “ፊቼ ጫምባላላ” እየተከበረ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የዘንድሮውን የፊቼ ጫምባላላ በዓል የኮሮና ወረርሽኝ መስፋፋትን ለመከላከል ሲባል በአደባባይ እንደማይከበር ያስታወቁት የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የዘንድሮው የሲዳማ ህዝብ ዘመን...






























