Amharic Posts
Home Amharic Posts
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ ዩኒቨርሲቲ” ተባለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በየአመቱ የዩኒቨርስቲዎችን ዓመታዊ ደረጃ የሚያወጣውና US News Global የተሰኘው የአሜሪካ ተቋም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን "የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚው ምርጥ ዩኒቨርሲቲ ብሎታል።
US News Global...
በአዲስ አበባ ለትንሳኤ ቅርጫ የተገዛው በሬ ራሱን አጥፍቶ ተገኘ፤ አንድ ሰው ስጋ አንቆት ሞተ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ነዋሪ የሆኑ አምስት ሰዎች ለትንሳኤ በዓል ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ በ35,000 ብር የገዙት የቅርጫ በሬ...
በየኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ || ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ከ1950ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ ወሳኝ ሊባል የሚችል ጫና አሳድሯል። የኢትዮጵያ ተማሪዎች ዐሠርት ያህል በቆየው የፖለቲካ ትግላቸው ካነሷቸው...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ‘ሕወሓት እና ‘ሸኔ’ን በሽብርኝነት የሚያስፈርጅ የውሳኔ ሐሳብ አቀረበ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና ሸኔ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የውሳኔ ሐሳብ አቅርቧል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
የሱዳን ታጣቂዎች በኢትዮጵያ ግዛት አዲስ ጥቃት ማድረሳቸው ተሰማ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳን ታጣቂዎች ትናንት በምዕራብ ጎንደር ዞን መንዶካ ልዩ ስሙ እንዲብሎ በተባለ ቦታ፣ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ እስከ ጠዋት 4 ሰዓት ተኩስ ከፍተው...
ከጎጃም ቡሬ ወደ ነቀምቴ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በተከፈተ ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከምዕራብ ጎጃም ቡሬ ወደ ነቀምት በሚወስደው መንገድ ሰዎችን ይዞ ይጓጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ 'አምሮ' የተባለ ወረዳ ላይ ሲደርስ በታጣቂዎች በደረሰበት ጥቃት...
አቶ ልደቱ አያሌው ለህክምና ከሀገር ወጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተደጋጋሚ በመንግስት ደህንነቶች ከሀገር እንዳይወጡ እግድ ሲደረግባቸው እና ከኤርፖርት እንዲመለሱ ሲደረጉ የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው ትላንት ምሽት ከሀገር መውጣታቸው ታውቋል።
አቶ ልደቱ አያሌው...
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አዳዲስ ሹመት ሰጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በስድስት የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የስራ መደቦች አዳዲስ ተሿሚዎችን መሰየማቸው ታውቋል።
የሹም ሽሩ ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ...
የስቅለት በዓል እየተከበረ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን ሲል የተቀበላቸው መከራዎች የሚታወሱበት የስቅለት በዓል፣ በመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እንደየቤተ እምነቱ በልዩ ልዩ ሀይማኖታዊ ሁነቶች...
አቶ ልደቱ አያሌው ከሀገር እንዳይወጡ በፍርድ ቤት ጸንቶ የነበረውን እግድ ተሻረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አቶ ልደቱ አያሌው ከአገር እንዳይወጡ፣ በፌደራል ፖሊስ እና በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጥያቄ ፍርድ ቤት አፅንቶት የቆየውን የእግድ ውሳኔ የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ...































