Amharic Posts
Home Amharic Posts
“ዩኒፎርም ለብሰው በሐይማኖታዊ ቦታ ተገኙ” የተባሉ የሠራዊቱ አባላት በ5 ዓመት እስራት ሊቀጡ እንደሚችሉ ተጠቆመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን "የመከላከያ ሠራዊቱን የደንብ ልብስ ለብሰው ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሱ እና በሐይማኖታዊ ቦታ ተገኙ" የተባሉ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን በሚመለከት መከላከያ መግለጫ ሰጠ።
የመከላከያ...
በ2 ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰው ነብር ተገደለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሚያዚያ 19 ቀን 2013ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ገደማ ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ነብር በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል።
በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር...
የአጣዬንና በቅማንት የተፈፀሙ ወንጀሎችን የሚያጣራ ቡድን ወደ ስፍራዎቹ መላኩ ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፌዴራልና ከክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና ፖሊስ የተውጣጡ አባላትን የያዘ የምርመራ ቡድን፣ በአጣዬና አካባቢው እንዲሁም ከቅማንት ማንነት ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ የሚፈጸመውን የወንጀል ድርጊት...
የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራቿ ወ/ሮ ዘሚ የኑስ በኮቪድ የህክምና ማዕከል ሆነው “ፀልዩልኝ” አሉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኒያ ፋውንዴሽን ስር ጆይ የኦቲዝም ማዕከል የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አቋቁመው ለበርካታ ወገኖች ደራሽ መሆን የቻሉት የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራችና ዳይሬክተሯ ወ/ሮ...
“የኢዜማ ሚስጥራዊ የደህንነት ሰነድ” በሚል እየተሰራጨ ስላለው መረጃ ፖርቲው መግለጫ ሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከትላንት ሚያዚያ 18፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በኢዜማ ስም በተለያዩ አካላት ሲዘዋወር የዋለ ሰነድ እንዳለ ለመረዳት ችለናል" በማለት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ(ኢዜማ) ህዝብ...
ወቅታዊ ሪፖርታዥ || የአቡዳቢ ልዑል ካይሮን ከጎበኙ በኋላ በግድቡ ጉዳይ የሱዳንና ግብፅ ህብረት እየላላ...
- ሱዳን ወደድርድሩ መመለስን፣ ግብፅ በቀደመ ሴራዋ መቀጠልን መርጠዋል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአቡዳቢ ገዥ የሆኑት ልዑል አልጋ ወራሽ ሼኽ መሐመድ ቢን ዛይድ፣ ከቀናት በፊት በግብፅ ያደረጉትን...
የህወሃት ቡድን ለወንጀል ተግባር ሊያውለው ይችል የነበረ ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ መታገዱ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በወንጀል የተገኘ ሀብት ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ጀነራል አቶ ዓለምአንተ አግደው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የህወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን ስድስት ቢሊየን 762...
በኢትዮጵያ በተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች በሰዎች ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ራሶ ወረዳ ሀርጌሳ የሬይ በተባለው ቀበሌ እና በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ የደረሱ ሁለት የተፈጥሮ አደጋዎች...
በአዲስ አበባ ብቻ 1,302 የጤና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውና 30 መሞታቸው ተነገረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የኮሮና ቫይረስ አሁናዊ ሁኔታን በተመለከተ" በመዲናይቱ የዳሰሳ ጥናት ማድረጉን የገለፀው አዲስ አበባ ጤና ቢሮ በአዲስ አበባ በግልና በመንግሥት ተቋማት 1 ሺ 302...
የአርቲስት መስፍን ጌታቸው ስንብት!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዙምራ ፊልም፣ የሰው ለሰው እና የዘመን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች፣ እንዲሁም የቀን ቅኝትና መንታመንገድ የሬዲዮ ተከታታይ ድራማዎች ደራሲና ተዋናይ የነበረው አርቲስት መስፍን...































