Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢሰመኮ “በጅማ እና በደቡብ አማሮ” ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጅማ ሊሙ ኮሳ ወረዳ፣ ቀጮ ክርክር እና ጋሌ ቀበሌ እንዲሁም በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ፣ ዳን ቀበሌ የታጠቁ ኃይሎች ጥቃት ማድረሳቸውን የገለፀው...
በሀሰተኛ ሰነድ ወደ አገር የገባ 186,240 ገጀራ ተያዘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው፣ ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186,240 የሆነ የእጅ ገጀራ በአራት ባለ 20 ጫማ ...
በቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ የኬንያ፣ የብሪታኒያ፣ የደቡብ አፍሪካና የጃፓን ኩባንያዎች መሳተፋቸው ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሁለት አለም አቀፍ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች ፈቃድ ለመስጠት ታስቦ ህዳር 18 ቀን 2013 ዓ.ም በወጣው ጨረታ ለመሳተፍ ስድስት ካምፓኒዎች ተሣትፈዋል።
ሳፋሪኮም ከኬንያ...
ሆሣዕና! “በልዕልና ጸንቶ የሚኖር መድኃኒት”
ሰውን ከወደቀበት የበደል ጉድጓድ ያወጣው ዘንድ እግዚአብሔር ክንዱን ወደ ዓለም ላከ፡፡
ሰው ኾኖ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በትሕትና ሁለተኛ አዳም ኾኖ በለበሰው ሥጋ በጉድጓድ ተጥሎ፤ በሥጋ፣...
የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሀገር ደህንነትን በሚፈታተኑ ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽንና ከኢንፎርሜሽን መረብና ደህንነት ኤጀንሲ የተውጣጣው የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል "መንግስት የህግ...
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፤ የጸጥታ አካላትና የደህንነት ተቋማትን ወቀሰ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት "የፀጥታ ኃይሎች የጸጥታ ችግር ያለባቸው ቦታዎች የሚደርሱት ረብሻ ከተነሳና ህይወት ከጠፋ በኋላ ነው። የጸጥታ ሀይሎችና የደህንነት...
አሜሪካ “የትግራይን ቀውስ፣ የኢትዮ ሱዳን ግጭትና የህዳሴ ግድቡን የሚከታተል” ልዩ መልዕክተኛ ሾመች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ አዲሱ የጆ ባይደን አስተዳደር በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ አሳሳቢ የሆኑትን ፖለቲካዊ፣ የደኅንነትና የሰብአዊ ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ ዓለም...
ሱዳን “2ኛው ዙር ውሃ ሙሌት ከተከናወነ በኢትዮጵያና በሳሊኒ ላይ ክስ እመሰርታለሁ” አለች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳን የመስኖ እና የውሃ ሀብት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት ያለሕጋዊ ስምምነት የሚከናወን ከሆነ፣ አገራቸው የግድቡን የሲቪል ግንባታ ማከናወን ላይ...
ምርጫ ቦርድ “የመራጮች ምዝገባ ለ2 ሳምንት መራዘሙን” አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ መራዘምን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ "የመራጮች ምዝገባ በግማሽ የአገሪቱ ክፍሎች ዘግይቶ በመጀመሩ፤ በጊዜው በተጀመረባቸው ቦታዎችም በመራጮች ምዝገባ መረጃዎች...
በካዛንቺስ ግንባታ ላይ የነበረ ሕንፃ ተደርምሶ የሰዎች ሕይወት አለፈ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ካሳንችስ አካባቢ በሚገኘው ሃናን ዳቦ ቤት ፊለፊት ዛሬ ከረፋዱ 5:30 ሰዓት ገደማ በግንባታ ላይ የነበረ ጅምር ህንፃ በመደርመሱ ምክንያት...































