Amharic Posts
Home Amharic Posts
“ወደ ሱዳን እየሸሹ በነበሩ የጁንታው አባላት ላይ” እርምጃ መወሰዱ ተነገረ!!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ጄነራል ባጫ ደበሌ ዛሬ ለአገር ውስጥና የውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ሀሰተኛ የሌላ ክልል መታወቂያን በማውጣት...
የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ907 ሚሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ አደረገ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የዓለም ባንክ ግሩፕ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሚ/ር ኦስማን ዲዮን ዛሬ ባካሄዱት ስምምነት የአለም ባንክ በኢትዮጵያ የሚካሄዱ...
ሶስት የብልፅግና ዕጩዎች መንግስትን አስጠነቀቁ!
- "ዘር ተኮር ጥቃት ይቁም!" የተቃውሞ ሰልፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
- የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ምሳቸውን ጥለው ወጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች በተደጋጋሚ ጊዜ፣ በአማራ ብሔር ተወላጆች...
የቤኒንሻንጉል ታጣቂ ቡድን የመንግስት ሰራተኞችና አመራሮችን ገድሎ ወረዳዋን መቆጣጠሩ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ በቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ከማሺ ዞን የሚገኘውና ከሃያ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙበት የሴዳል...
የአማራ ክልል የተቃውሞ ሰልፍ አድማሱን አስፍቶ ዛሬም ለ4ኛ ቀን እንደቀጠለ ነው!
-ዛሬ በባህር ዳር ባንኮች ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተወገዘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን በአጣዬና አካባቢው፣ ቀደም ብሎም በወለጋ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ/መተከል፣ በደቡብ ጉራ ፈርዳና ሌሎች አካባቢዎች የተፈፀሙ የዘር...
“170 የጁንታውና 53 የሸኔ አባላትን ጨምሮ” በአዲስ አበባ አደገኛ ወንጀለኞች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ ባካሄደው እልህ አስጨራሽ ኦፕሬሽን፣ በተደራጀ አኳኋን አቅደው ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል ፈፅመዋል...
የመራጮች ምዝገባ ቀን ሊራዘም መሆኑ ተጠቆመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ "ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ መሆን" መደረግ በሚገባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ለመምከር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከምርጫ ቦርድ...
ኢዜማ በአጣዬው ጥቃት የምርጫ ወረዳ አመራር አባሉ መገደላቸውን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአጣዬ በታጣቂ ኃይሎች የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ በደረሰው የሕይወት መጥፋት፣ የዜጎች መፈናቀል እና ንብረት መውደም ሀዘናችንን መግለፃችን ይታወሳል።
የኤፍራታ...
ከፍተኛ የጤና ቀውስ የሚያስከትሉ መድኃኒቶች በአገሪቱ እየተሰራጩ መሆናቸው ተጠቆመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፍተኛ የጤና ቁውስ የሚያስከትሉና በዓለም አቀፍ ደረጃ በአደገኝነት የተፈረጁ ምንም ፈዋሽ ንጥረ ነገር የሌላቸው ወይም የተሟላ ፈዋሽ ንጥረ ነገሮች የሌሏቸው መድኃኒቶች በህገ...
የአማራ ክልል ከተሞች የተጀመረው ተቃውሞ ሰልፍ ለ3ኛ ቀን ዛሬም ቀጥሏል!
"አማራ ክልልን በመክበብና በመወጠር ሀገር ለመበተን የሚንቀሳቀስ ኃይል አለ" የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች "በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ...































