Wednesday, March 18, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ የሚመክር የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እንዲጠራ ጠየቀች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ፣ በተለያዩ ምክንያቶች እየተጀመረ የሚቋረጠውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድርድርን መልሶ ማስቀጠል እንዲቻል በህዳሴው ግድብ ላይ የሚመክር የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እንዲጠራ ጠየቀች። ኢትዮጵያ...

ሱዳን “61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን ይዣለሁ” ማለቷን ኢትዮጵያ አስተባበለች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን "ከሰሞኑ 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ" በማለት ማስታወቋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር "መሠረተ ቢስ ነው" ሲል ምላሽ ሰጥቶበታል። "ሱዳን ምንም አይነት የኢትዮጵያን...

የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን በማስቆም አገርን እንታደግ (ኢሰመጉ)

|| አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ || ሚያዚያ 13 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መበቶች ጉባኤ፡- ኢሰመጉ ከዚህ ቀደም በአገራችን በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ይፋ በማውጣት...

አብን የምርጫ ክርክር መድረኩን ረግጦ ወጣ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ብሐራዊ ንቅናቄ - አብን "ሕዝባችን ላይ የጅምላ ፍጅት እየተፈጸመ የምርጫ ክርክር አናደርግም" በሚል በኢቲቪ የሚካሄደውን የምርጫ ክርክር ረግጦ መውጣቱ ታውቋል። በቀጣይ ለሚካሄደው...

በአማራ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ድምፅ ቀጥሏል!

"መንግስት ጥቃቶችን ለማስቆም አልቻለም፤ ራሱም የችግሩ አካል ሆኖ ተገኝቷል" በሚል ሲወገዝ ዋለ! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሰሞኑ በአጣዬ እና አካባቢው ከተሞች በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ የተፈፀመውን ዘርን...

ዘ ስታንዳርድ ጋዜጣ “ሱዳንና ግብፅ የሚያሰሙትን የጦርነት ነጋሪት” በርዕሰ አንቀፁ አወገዘ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዘ ስታንዳርድ የተሰኘው ዝነኛ ጋዜጣ በርዕሰ አንቀጹ ባስነበበው ዘገባ ሱዳንና ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያሰሙትን የጦርነት ነጋሪት ኮንኗል፡፡ የጦርነት ነጋሪት...

በ2014 ዓ.ም በሁሉም ት/ቤቶች ከ1ኛ-12ኛ ክፍል የቴአትር ትምህርት ሊሰጥ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል የቴአትር ትምህርት በ 2014 ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች...

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጸሀፌ ትዕዛዝ ወልደመስቀል ታሪኩ መታሰቢያ ማዕከልን አስመረቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል እና ለተለያዩ አካዳሚክ ክፍሎች የተገነባውና በጸሀፌ ትዕዛዝ ወልደመስቀል ታሪኩ የተሰየመው የጥናትና ምርምር ማዕከል ካምፓስ)...

የሰሞኑን ዘር ተኮር ጥቃት በመቃወም በተለየዩ ከተሞች ሰልፎች እየተካሄዱ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአገሪቱ እየተባባሰ የመጣውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በመቃወም በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እስከ ቅርብ ሰአት ድረስ ሲካሄዱ መዋላቸውን ታወቀ። እስካሁን ባለው መረጃም በደብረ ብርሃን...

አጣዬ ከተማ “ሙሉ በሙሉ ወድማለች” ተባለ!

- ኮማንድ ፖስቱ ስራ ጀመረ! - "የተኩስ ልውውጥ ቢቆምም ጥቃት ፈፃሚዎቹ አሁንም በከተማዋ መሽገዋል" ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰሜን ሸዋ ዞን ስር የምትገኘው እና የኤፍራታ እና ግድም...

Poems