Amharic Posts
Home Amharic Posts
ምክር ቤቱ የአቶ ክርስቲያን ያለመከሰስ መብት አነሳ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (የአብን) አመራር የአቶ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬን ያለመከሰስ መብት አነሳ
ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 205 ሰራተኞችን አባረርኩ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፋት ስድስት ወራት 205 ከውጭ አገር ደላሎች ጋር ተመሳጥረው በህገ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰራተኞችን...
በትግራይ ትጥቅ የማስፈታት ሂደት ላይ የአውሮፓ ህብረት መግለጫ አወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ለሚካሄደው ትጥቅ የማስፈታት እና መልሶ ማቋቋም ጥረቶች የሃብት ማሰባሰብን በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር "የሚቀሩ ከባድ ፈተናዎች"...
የጅቡቲ ወታደሮች ማዕከላዊ ሶማሊያን ለቀው ወጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልእኮ ስር የሚገኘው የጅቡቲ ጦር በሂራን ክልል ዋና ከተማ በለደዎይን የሚገኘውን ትልቅ የጦር ሰፈር ትናንት...
ህዳሴ ግድብ እስከ ሐምሌ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ይደርሳል
- ኢንጅነር ኃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ታላቁ ህዳሴ ግድብ ከሰኔ እስከ ሐምሌ ባለው ጊዜ ግድቡ ውኃው መያዝ...
በትግራይ ተፈናቃዮች ለከፋ ስቃይ ተዳረግናል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ ሐይሎች መካከል ለሁለት ዓመት በተካሄደው ጦርነት ተከትሎ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ በትግራይ የሚገኙ ዜጎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን...
በመላ አገሪቱ ለሀያ ቀናት የመንገድ የትራፊክ ቁጥጥር ሊካሄድ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለቀጣዬቹ ሃያ ቀናት በክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች መውጫ በሮች በሞተር ሳይክል አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም ዓመታዊ የተሽከርካሪ ቦሎ ያላደረጉና ሦስተኛ ወገን...
አሜሪካ በኢትዮጵያ የክልል ጉዳዮች ወደ ግጭት ሊያመራ ይችላል’ ስትል አስጠነቀቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ2024 የአሜሪካ የስለላ ተቋም አመታዊ ግምገማ በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ያልተፈቱ የክልል ጉዳዮች ወደ ግጭት ሊያመሩ ይችላል” ሲል አስጠንቅቋል።
የምስራቅ አፍሪካ ‘የሽንኩርት ጦርነት’ ለኬንያ ገበሬ ጠቅሟል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ያለው የሽንኩርት ምርት አቅርቦት ማነስ ከፍተኛ ትርፍ ለማግኘት እንዳስቻላቸው የኬኒያ ሽንኩርት አምራቾች እየተናገሩ ነው።
ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ከማሰር እንድትቆጠብ ሲፒጂኤ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሶማሌ ክልል የታሰረውን ጋዜጠኛ ሙህያዲን መሀመድ አብዱላሂን አስመልክቶ ትናንት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ከማሰር ሊቆጠቡ ይገባል ብሏል።