Amharic Posts
Home Amharic Posts
“አብን ከምርጫው ራሱን አገለለ” በሚል የተሰራጨው ዜና ሀሰት መሆኑ ተነገረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ "ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ሽብር በተደራጀ አግባብ እንዲከላከል ጥሪ እናቀርባለን" በሚል...
በትግራይ ተመሳሳይ የመከላከያ ዩኒፎርም የለበሱ ዘራፊዎች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፀጥታ አካላትን ልብስ በመልበስ በመቀሌ ከተማ፣ አይደር ክፍለ ከተማ መንግስታዊ ባልሆነ መጋዘን ውስጥ የተቀመጠ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን እና መድሃኒቶችን ለመዝረፍ ሙከራ ያደረጉ...
የጆ ባይደን ልዩ መልዕክተኛ “ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የገቡትን ቃል አለመፈጸማቸው ቅር አሰኝቶኛል” አሉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሳምንታት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ልዩ መልዕክተኛ በመሆን ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ሴናተር ክሪስ ኩንስ የተገባላቸው ቃል አለመፈፀሙን ተነገሩ።
"ጠ/ሚ ዐቢይ የኤርትራን...
በአዲስ አበባ የቦንብ ፍንዳታ ጉዳት ማድረሱን ፖሊስ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በልደታ ክፍለ ከተማ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ግለሰቦች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ...
ሞቷል የተባለው ቲያትር አሸልቦ ተገኘ! || ተስፋዬ ማሞ (ደራሲና አዘጋጅ)
ባሳለፍኳቸው 33 የሙያ ዓመታት ውስጥ በአንድም የቲያትር ቤት መድረክ ላይ የቀረበ ቲያትር የለኝም። በአንድም የመድረክ ቲያትር ላይ አልተወንኩም ወይም ቲያትር አላዘጋጀሁም። ስለዚህ በኢትዮጵያ የቲያትር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊዎች ሽልማት ከ150 ሺህ ወደ 1ሚሊዮን ብር አደገ!
- የወላይታ ከነማ ተጫዋቾች ለገንዘብ ችግር ተዳርገዋል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እየተካሄደ ባለው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አሸናፊ የሚሆነው ክለብ የ1ሚሊዮን ብር ተሸላሚ እንደሚሆን ሲገለፅ፣ ከዚህ...
የመንግስት ዝምታ ምንድን ነው? || መሳይ መኮነን
የትኛውም ምድራዊ ምክንያት ዝምታውን ተገቢ ሊያደርገው የሚችል አይደለም። ኢትዮጵያ ትረጋጋ ዘንድ ማዕከላዊ መንግስቱ ጠንካራ እንዲሆንና በሁለት እግሩ እንዲቆም በግሌ ማበረታታትን፣ ሞራልና ድጋፍ መስጠትን እንደ...
የአጣዬው ግጭት እስከ ከሚሴ ተስፋፍቷል! በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ቀያቸውን ለቀው ሸሽተዋል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች በድጋሚ ያገረሸው ግጭት እስከ ከሚሴ መስፋፋቱንና ለህይወታቸው የሰጉ በብዙ ሺዎች የሚገመቱ ሰላማዊ ዜጎች ቀያቸውን...
ምርጫ ቦርድ ስላጋጠሙት ችግሮች ሪፖርት አቀረበ! ከስርአት የወጡ ቅስቀሳዎች መታየታቸው ተነገረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባና አጠቃላይ የኦፕሬሽን ሂደቶችን አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ብዙኃን መገናኛ በተገኙበት ምክክር አካሄደ። በመራጮች ምዝገባ ሂደት ያጋጠሙ...
የግድቡን ጉዳይ የዓረብ አገራት አጀንዳ ለማድረግ እንቅስቃሴ መኖሩ ተነገረ! ግብጽ የውሃ ሙሌቱ ተፅዕኖ አይፈጥርብኝም...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንትና በሰጡት መግለጫ፤ የህዳሴ ግድብን የውሃ ጉዳይ የዓረብ አገራት አጀንዳ ለማድረግ የሚደረግ ጥረት መኖሩን...































