Wednesday, March 18, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሱዳን “ከኢትዮጵያና ግብፅ ጋር በዝግ እንወያይ” አለች! እስረኞችን መለሰች! ዋናውን መገናኛ ድንበር ዘጋች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ "ከኢትዮጵያና ግብፅ ጋር በዝግ እንወያይ" በማለት ጥሪ ማቅረቧ፣ በእስር ላይ የነበሩ 61 ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው መመለሷና ከኢትዮጵያ ጋር...

በአዲስ አበባ ችግረኛ ዜጎችን የመመገብ መርሃ ግብር ሊጀመር ነው! የማህበር ቤት ምዝገባ ተራዘመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከ10ዐ ሺህ በላይ ዜጎች በቀን አንድ ጊዜ መመገብ የማይችሉ በመሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን...

ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ ጦር መሳሪያ ተያዘ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መነሻቸውን ባሕር ዳር በማድረግ፣ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎችን ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪ ግለሰቦች በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢጠህናን ወረዳ ማንኩሳ...

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለይቶ ለማወቅ የሚያስችል ሀገር አቀፍ ጥናት ሊካሄድ ነው ተባለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም ጤና ድርጅት የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል (CDC) እና ከኦሃዮ ዩኒቨርሲቲ በጋራ በመተባበር ነው ጥናት የሚከናወነው። በሀገር...

“እጅግ ፈታኝ በሆነ ህይወት ውስጥ የቆየው” የጋዜጠኛ አባተ ማንደፍሮ አዲስ መጽሐፍ ተመረቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጤናው ጋር በተያያዘ ለአመታት እጅግ ፈታኝና አስቸጋሪ የህይወት መንገድ ውስጥ የቆየው የነፃ ፕሬስ ጋዜጠኛ አባተ ማንደፍሮ "ታልከል" የተሰኘ አዲስ መፅሐፉን ዛሬ አስመርቋል። ላለፉት...

ኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአርብ ጀምሮ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ጠራ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከመጪው አርብ ጀምሮ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ሊጀመር መሆኑን በገለፀበት የዛ መግለጫው እንዳስታወቀው፣ ወቅታዊ ሀገራዊ...

የሐረሪ ክልልና የምርጫ ቦርድ ውዝግብ አነጋጋሪ ሆኗል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል የሚገኝ የሐረሪ ተወላጅ ካለበት ሆኖ የጉባኤ አባላትን እንዲመርጥ" በሚል የሐረሪ ክልል ያቀረበውን ጥያቄ፣ ሳይቀበለው መቅረቱን...

በፓስፖርት ጉዳይ በህገወጦች የማጭበርበር ስራ እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ!

  ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የፓስፖርት አገልግሎትን ተገልጋዬች ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላየን ምዝገባ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውሶ "ተገልግላዮች በማንኛው...

በትግራይ ስምንት የተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረ የሽፍታ ቡድን እርምጃ እንደተወሰደበት ተነገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህግ የማስከበር ዘመቻ አስመልክተው ዛሬ መግለጫ የሰጡት ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ፣ በትግራይ ክልል በስምንት የተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ...

የሩሲያው ሰርጌይ ላቭሮቭ በአፍሪካ ኅብረት በኩል የሚደረገውን የሕዳሴ ግድብ ድርድር ሀገራቸው እንደምትደግፍ ተናገሩ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሩሲያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ያላቸውን ልዩነት በአፍሪካ ኅብረት መሪነት አንዲፈታ ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

Poems