Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው ተባለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን በሀገሪቱ የተከሰተውን የነዳጅ እጥረት አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ እሸቴ አስፋው፣ ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ...
የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ “በተዛባ አመለካከት” ሳቢያ የኮቪድ ክትባት ሂደት ላይ ችግር ማጋጠሙን ገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል ኢትዮጵያ እየሰጠች የሚገኘው የ"አስትራዜኔካ" ክትባት "እየተዛመተ በሚገኘው የተዛባ አመለካከትና የተሳሳተ መረጃ" ምክንያት በተገቢው ጥቅም ላይ...
1442ኛው “ረመዳን ቅዱስ የፆም ወር” ነገ ይጀምራል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እሁድ ዕለት በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎችና በተሚዝ አካባቢ ባለው የጨረቃ መጠባበቂያ ማእከል ጨረቃ ባለመታየቷ ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 4 ቀን 2013 የረመዳን ዋዜማ...
“ከመረጃ ልውውጡ በፊት አስገዳጅ ስምምነት ይኑር” በሚል ሱዳን እና ግብፅ የኢትዮጵያን ጥሪ “አንቀበልም” አሉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመጪው ሐምሌና ነሀሴ ወራት ሊተገበር ዕቅድ የተያዘበት ሁለተኛው ዙር የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃ ለመለዋወጥ እንዲቻል ሱዳንና ግብጽ...
ሩሲያ “በኒውክሊየር ማበልፀግና በቀጠናው ደህንነት” ከኢትዮጵያ ጋር እንደምትሰራ አስታወቀች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ግዙፍ ሀገር ናት፤ የቀጠናው ሀገራት የደህንነት ጉዳዮች የሚወሰኑት በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ነው" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ...
“ዕጣ ደርሷችኋል” በሚል ሰዎችን ያጭበረበሩ መያዙን ፖሊስ ገለጸ! 800 ጥይቶችም ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂና ተፈላጊ በሆነው በኮካ ኮላ ድርጅት ስም "ዕጣ ደርሷችኋል፤ አሸንፈዋል" በሚል የማጭበርበር ስራ እየተሰራ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን...
ፖርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የሚኖራቸውን ቅደም ተከተል በዕጣ የሚወስን ስነ- ስርዓት ተካሄደ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "በሀገሪቱ የምርጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከናወነው ነው" የተባለለት የድምፅ መስጫ ወረቀት የህትመት ቅደም ተከተል ዕጣ የማውጣት ስነ- ስርዓት ዛሬ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
የአሜሪካው ኩባንያ “ሮሃ የህክምና ማዕከል” የተሰኘ ሜጋ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሮሃ ሜዲካል የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ "አዲስ አበባን በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የህክምና ቱሪዝም ማዕከል እንድትሆን ያስችላል የተባለለትን የሮሃ ህክምና ማዕከል ሊገነባ ሲሆን፣ በአዲስ...
ኢትዮጵያ ለሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ሱዳንና ግብጽ ተወካይ እንዲልኩ ጠየቀች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌና ነሀሴ ወራት ልታከናውን ያቀደችው ሁለተኛው ዙር የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ በመላክ መረጃዎችን ለመለዋወጥ እንዲቻል በውሃ፣...
“ኢንቨስተር ነን፣ ዶላር እናባዛለን፣ ብር እናትማለን” የሚሉ አጭበርባሪ የውጭ ዜጎች መበራከታቸውን ፖሊስ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ሀብትና ንብረት ያላቸውን ኢትዮጵያዊያንን ማንነት በጥናት በመለየትና ግነኙነት በመፍጠር ከፍተኛ የሆነ የማጭበርበር...































