Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአብን እጩ ተወዳዳሪ መገደላቸውን ፓርቲው አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ወንበራ ወረዳ ለክልል ምክር ቤት እጩ የነበረው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) አባል አቶ በሪሁን አስፈራው መተከል...
አልሲሲ “ኢትዮጵያ ግድቡን የጀመረችው የግብፅን መታመስ አስልታ ነው” ያሉት ስልጣናቸውን ለማራዘም መሆኑ በግብፃዊው ተቋም...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ "ኢትዮጵያ ግድቡን ለመገንባት የተነሳችው የግብፅን በአብዮት መታመስ አስልታ ነበር" በሚል መናገራቸው፣ ሀሰተኛና ስልጣናቸውን ለማራዘም የተጠቀሙት እንደሆነ የሀገሪቱ "እውነት...
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የእሳት አደጋ ደረሰ! በከተማዋ የነዳጅ እጥረት ድጋሚ ተከስቷል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት ማምሻውን ብቻ በደረሰው የእሳት አደጋ ከ7 ሚሊየን 550 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት መውደሙ ተገልጿል
በትናንትናው ምሽት በከተማዋ...
የኮሮና ወረርሽኝ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ክለቦችን እያመሰ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በድሬደዋ ከተማ መካሄድ በጀመረው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ እየታመሱ መሆኑ ተገለፀ።
የክለቦቹ ተጫዋቾች በከፍተኛ ሁኔታ...
አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ከአሜሪካና ዴንማርክ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ!
- የአውሮፓ ህብረት ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የብሔራዊ የደህንነት...
“ህወሓት ሞቷል፤ ለሁከትና ብጥብጥ ይጠቀምበት የነበረውን ኢኮኖሚም አጥቷል!” ሜ/ጄ መሐመድ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "በአሁኑ ሰዓት ህወሐት ሞቷል፤ ለሁከትና ብጥብጥ ይጠቀምበት የነበረውን ኢኮኖሚም አጥቷል፤ የሚያስተዳድረው ህዝብ ባለመኖሩ የትግራይ ህዝብ ከአፈና ነፃ ወጥቷል፤ ግዳጅ ሰጪም ሆነ ተቀብሎ...
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ “የፍቅር፣የ መተሳሰብ እና የመተዛዘን” ጥሪ አቀረቡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ፣ መጪውን የረመዳን ቅዱስ ወር አስመልክተው በሰጡት መግለጫ "ረመዳን ጾም የበረካ...
በመጋቢት ወር 22 ከመቶ የምግብ ዋጋ ግሽበት መመዝገቡን ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀደሙት ወራት በእህሎች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በያዝነው መጋቢት ወርም የቀጠለ መሆኑን የገለፀው የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ፣ የመጋቢት ወር የምግብ ዋጋ ግሽበት ካለፈው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ሸለሙ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በስነጥበብ ዘርፍ ለሀገራቸው አስተዋጽኦ ላበረከቱ የዘርፉ ባለሙያዎች የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርዓት ዛሬ በእንጦጦ ፓርክ የተካሄደ ሲሆን፣ በትያትር፣ በሙዚቃ፣ ፊልም ጥበብ፣ ስዕል...
ኢትዮጵያ መብቷን የሚገድብ የትኛውንም ስምምነት እንደማትፈርም አስታውቃለች!
- ግብፅና ሱዳን የጦርነት አዝማሚያ እያሳዩ ነው!
- የህዳሴው ግድብ ጉዳይ አቅጣጫውን እንዳይስት ተሰግቷል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን እስከዛሬ ያደረጓቸውን...































