Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሶማሌና አፋር ክልሎች መወነጃጀል ቀጥለዋል! ኡስታዝ አቡበክር “የሰላም ጥሪ” አቀረቡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሶማሌ ክልል ስር በሚገኙ አራት ቀበሌዎች ላይ ማክሰኞ በተሰነዘረ ጥቃት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸውንና ጥቃቱን የሰነዘሩት "የአፋር ክልል ልዩ ኃይል እና...
በእነ አቶ ስብሃት ነጋ ላይ ሊሰማ የነበረው የቅድመ ምርመራ ምስክርነት ታገደ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዐቃቤ ህግ አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ የ42 ተጠርጣሪዎችን የጊዜ ቀጠሮ እየተመለከተ ላለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ችሎት የምስክርነት ሂደቱ በዝግ ችሎት...
ፓርቲዎች ከነገ ጀምሮ የሚዲያ ቅስቀሳ ይጀምራሉ! ኢዜማ የቃል ኪዳን ሰነድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ዕጣ ድልድል በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና ብሮድካስት ባለሥልጣን በተዘጋጀ የጋራ መድረክ በዛሬው እለት የተካሄደ...
“የማንዶሊኑ ንጉስ” አየለ ማሞ አሳዛኝ አረፈ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የማንዶሊኑ ንጉስ" እና "አየለ ማንዶሊን" በሚሉ ቅጥያ የክብር ስሞች የሚጠራው አንጋፋው ድምፃዊ፣ የዜማ እና የግጥም ደራሲ፣ ሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች አየለ ማሞ በህክምና...
በእነጃዋር መሀመድ ችሎት “የምስክሮች ቃል በዝግ ይሰማልን” ጥያቄ ውድቅ ሆነ!
- የእነእስክንድር የምርጫ ተሳትፎም ተከለከለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የእነ ጃዋር መሀመድን ጉዳይ እያየ ያለው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች...
የሱማሌ ክልል መንግስት ዛሬ በንፁሃን ላይ ጥቃት መድረሱን መረር ባለ መግለጫ አወገዘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት "ዛሬ መጋቢት 28-2013 ዓ.ም ጠዋት የአፋር ክልል ልዩ ፖሊስ ኡጉጉማ ከሚባለው የሽብር ክንፉ ጋር በመቀናጀት በአራት የክልላችን ቀበሌዎች...
የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሰላምና ፀጥታ ጉዳይ የጋራ ስብሰባ ተቀመጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በሁለቱ ክልሎች የጋራ ሠላም እና የልማት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ መዋላቸው ተገለፀ።
በምክክር መድረኩ በኦሮሚያ እና...
ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ አረፉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ እና የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)...
በቱርክ የታሰረችው የበረራ አስተናጋጇ ሰላም እጅጉ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጇ ሰላም እጅጉ "ምንም በማታውቀው ጉዳይ በቱርክ ለእስር መዳረጓንና እድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባት እንደሚችል" ታናሽ እህቷ ቤቴልም እጅጉ...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሚመለከታቸው የትምህርት ክፍሎች ተመርመሮ፣ በየኮሌጆች አካዳሚክ ጉባዔዎች ተፈትሾ፣ ተገመግሞና በዩኒቨርስቲው ሴኔት ታይቶ በቀረበለት መረጃ መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥራ አመራር...































