Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ 3 አዳዲስ ሹመቶች ሰጡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ለሶስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚ/ር ቢሮ ዛሬ አስታውቋል፡፡ ቢሮው በድረ ገፁ እንዳስታወቀው፣ አቶ መሐመድ...

መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች 98 ሚሊዮን ብር መመደቡ ተነገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳና ተያያዥ ጉዳዮች ማስፈፀሚያ በመንግሥት 98 ሚሊዮን ብር መመደቡ ተገለጸ።  ከተመደበው ውስጥም የተወሰነው መጠን...

የኤርትራ ወታደሮች ትግራይን ለቀው እየወጡ ነው!

የG7 መግለጫ "እውነታውን ያላገናዘበ ነው" ተባለ! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መንግስት በትግራይ ከተጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ጋር ተያይዞ በክልሉ የተከሰተውን ችግር ሙሉ በሙሉ ለመቅረፍ በርካታ እርምጃዎችን...

ዝነኛው ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ) ለትግራይ ሰብዓዊ ድጋፍ 1 ሚሊዮን ዶላር ሰጠ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኢትዮጵያውያን እናትና አባት በካናዳ የተወለደውና የጥላሁን ገሠሠና የአስቴር አወቀ ሙዚቃዎችን እየሰማ እንዳደገ ደጋግሞ የሚናገረው ዓለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ)፣...

የለገጣፎ ከተማ አስተዳደር ለእነአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ማህበር 6000 ካሬ ሜትር ቦታ ሊሰጥ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ እና ጓደኞቹ የተመሰረተው ህብረት ለበጎ የተሰኘው የበጎ አድራጎት ማህበር ከያዛቸው በርካታ ህልሞች መሀል ዋነኛ የሆነውን ሆስፒታል የማስገንባት ህልም...

ኢዜማ፣ አብን፣ ባልደራስ፣ እናትና ትዴፓ “ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ” እንዲቆም በጋራ ጠየቁ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔርን መሠረት ያደረጉ ማንነት ተኮር የዘር ጭፍጨፋዎች እንዲቆሙ፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ እናት ፓርቲና...

የጋዜጠኛ ከተማ ኃይለማርያም ስንብት!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ውስጥ በጋዜጣ አዘጋጅነት የቀደመ ሚና የነበረውና በኋላም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባልደረባ ሆኖ ረጅም ለዓመታት ያገለገለው ጋዜጠኛ ከተማ ኃይለማርያም...

የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር “በማህበር ተደራጅተው ቤት ለሚሰሩ መሬት አዘጋጅቻለሁ” አለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማህበር ተደራጅተው ቤት ለመገንባት በመመዝገብ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች በአምስት ክፍለ ከተሞች መሬት ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ቢሮ አስታወቀ። "በከተማዋ...

የትግራይ ከተሞች በድጋሚ “በጨለማ መዋጣቸው” ተነገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የክልሉ ዋና ከተማ የሆነችው መቀሌን ጨምሮ በአብዛኞቹ የትግራይ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ተነገረ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሞገስ መኮንን...

“ደመናን ወደ ዝናብ የመቀየር ቴክኖሎጂን” ዛሬ በይፋ አስጀመሩ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ በፓርላማ የተናገሩት ደመናን ወደ ዝናብ የመቀየር ቴክኖሎጂን የማስተዋወቅ ስራ፣ ዛሬ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ምርምር ማእከል ይፋ...

Poems