Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፍቅረኛውን ገድሎ አስክሬኗን ቆራርጦ የጣለው ወንጀለኛ ዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት!

የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ተመርቃ በስራ ላይ የምትገኝ ወጣት ነበረች፡፡ ከተከሳሹ ከድር ሽፈራው ጋር የፍቅር ጓደኝነት እንደነበራቸው እና ከቤተሰቦቿ ጋርም...

ዘርን መሰረት አድርገው ጥቃቶች የሚፈፅሙት ኃይሎች ማንነት “ግራ አጋቢ እየሆነ መምጣቱ” ተመለከተ!

በተለያዩ ጊዜያት ዘርን መሰረት አድርገው ለሚፈፀሙ ጥቃቶች መንግስትና አንዳንድ አካላት ኦነግ ሸኔን በስም ጠቅሰው በተጠያቂነት መወንጀላቸው የሚታወቅ ሲሆን፣ ከቀናት በፊት በምዕራብ ወለጋ የተፈፀመውን የዘር...

የጠ/ሚኒስትሩ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት ተከበረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በፓርላማ የተመረጡት የዶክተር ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት፣ በሸራተን አዲስ ተከበረ፡፡ ዛሬ በኦሮሚያ...

የG7 ሀገራት “በኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅ እንዲፈጠር” ጥሪ አቀረቡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣልያንና ጃፓን የታቀፉበት፣ "G7 ወይም የቡድን 7 ሀገራት" ተብሎ የሚታወቀው የሀገራት ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እንዲሁም...

የአዲስ አበባ አስተዳደር ለዋልያዎቹ 5.6 ሚሊዮን ብር ሸለመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቀናት በፊት ጋና ላይ ለሚዘጋጀው 33ኛው አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ላረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ)፣ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ5 ነጥብ...

የወለጋው “የዘር ጭፍጨፋ” ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሷል!

- የክልሉን መንግስት ተጠያቂ የሚያደርጉ ተበራክተዋል! - ጠ/ሚ/ሩን ጨምሮ በርካቶች እያወገዙት ነው! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ፣ ቦኔ ቀበሌ፣ ከትናንት በስቲያ...

በኢትዮጵያ ከ65 ዓመት በላይ ለሆናቸው ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባት ቅድሚያ ሊሰጥ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ በመሆን በኮሮና ቫይረስ ስርጭትና የጥንቃቄ እርምጃዎችን በተመለከተ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣...

“በአትክልት ተራ በተነሳ ፀብ ሰው ሞተ፤ ግጭቱ የብሔር  ተደርጎ እየተናፈሰ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው”...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ጠዋት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው አትክልት ተራ፣ በሁለት ግለሰቦች መካካል በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ህይወት...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ ተራዘመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሁን ወዳሉበት ሃላፊነት የመጡበትን ሶስተኛ ዓመት አስመልክቶ ነገ መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በተሸከርካሪ ሊካሄድ የታቀደው የድጋፍ...

ትናንት ምሽት በወለጋ በተፈፀመ “ዘር ተኮር ጥቃት” በርካታ ንፁሃን መገደላቸው ተነገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ፣ ቦኔ ቀበሌ፣ ትናንት ምሽት 3 ሰዓት ላይ በተከፈተ ዘርን መሠረት ያደረገ ጅምላ ጭፍጨፋ...

Poems