Amharic Posts
Home Amharic Posts
የግብጹ አል ሲሲ “በግድቡ ሳቢያ ሊገመት የማይችል አለመረጋጋት ሊፈጠር ይችላል” ማለታቸው ተነገረ!
4 የአረብ ሃገራት ግብጽን ደግፈው መግለጫ አወጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቷን መጠቀም መብቷ እንደሆነና ታላቁ ሕዳሴ ግድብም "በሌሎች ላይ ይህ ነው የሚባል ችግር...
በአዲስ አበባ 1,400 የክላሽ ጥይት ተያዘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ትንሹ መናኸያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም 1,400 የክላሽ ጥይት...
የመቀሌ ጊዜያዊ ከንቲባ ራሳቸውን ከሃላፊነት አገለሉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ አታኽልቲ ኃይለስላሴ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል።
አቶ አታኽልቲ ስልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው እንደለቀቁ ለድረገፁ በሰጡት...
“ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ” በሚል መሪ ቃል የጎዳና ላይ ሩጫ በወልቂጤ ሊካሄድ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኬሮ ኦድ የስፖርትና ልማት ማህበር ከጉራጌ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ለማካሄድ መሰናዶው እንደተገባደደ ተገለፀ።
ዛሬ...
“ዋልያዎቹ በተራራው ላይ ደመቁ!” ብሔራዊ ቡድናችን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈ! አዲስ አበባ በደስታ እየተናጠች ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን አረጋገጠ፤ አዲስ አበባ ህዝብም ከዳር እስከዳር በነቂስ ወጥቶ በተገኘው ውጤት የተሰማውን ጥልቅ ደስታ በጭፈራ...
የምርጫ ጉዳዮችን ብቻ የሚዳኙ ችሎቶች እየተዘጋጁ መሆኑ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛውን አገራዊ የምርጫ ሒደት ተከትሎ የሚነሱ የምርጫ ክርክር ጉዳዮች በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱባቸው ፍርድ ቤቶች እየተደራጁ መሆኑ ተገለጸ።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት...
የጠቅላይ ሚኒስትሩን “በዓለ ሲመት” በማስመልከት የድጋፍ ሰልፍ ሊካሄድ ነው ተባለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሥልጣን የያዙበትን 3ኛ ዓመት አስመልክቶ በተሸከርካሪ የታጀበ የድጋፍ ሰልፍ የፊታችን ዓርብ በአዲስ አባበ ሊካሄድላቸው ነው ተብሏል።
ከማኅበረሰቡ የተውጣጡ...
የቻይና መንግስት የለገሰው “ሲኖፋም” የተባለ የኮቪድ-19 ክትባት ኢትዮጵያ ገባ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ የተለገሰውን 300 ሺህ ዶዝ "ሲኖፋም" የተባለ የኮቪድ-19 ክትባት፣ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት...
በአርቲስት ሃጫሉ ግድያ 3ኛው ተጠርጣሪ በዋስ እንዲለቀቅ ተወሰነ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥረው ከተከሰሱት መካከል ሶስተኛው ተከሳሽ በዋስት እንዲለቀቅ መወሰኑ ታወቀ።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፀረ-ሽብርና ህገመንግስት ጉዳዮች...
የ12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ይፋ ሆነ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ "የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል" ማለቱን ትናንት መዘገባችን የሚታወስ...































